1 / 2

Marsie-Hazen Bilata Blata

Visit us to explore more about the Marsie-Hazen Bilata Blata and see how he helped to shape the modern Amharic Grammar for the masses of Ehtiopia. Visit: https://www.mersie-hazen.com/

devidmichle
Download Presentation

Marsie-Hazen Bilata Blata

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. Marsie-Hazen Bilata Blata ክቡርብላታመርስዔኀዘንወልደቂርቆስለኢትዮጵያየሰጡትንልባዊአገልግሎትናእሳቸውንም በአካልየሚያውቅሰውበየምእትዓመትአንድጊዜየሚታዩየዕውቀትናየጥበብሰዎችካሉ ክቡርነታቸውአንዱመሆናቸውንአይጠራጠርም። የታሪክ የታሪክማስታወሻ ማስታወሻ የዚህ ታሪክ ጸሐፊ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ (ብላታ) መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም. ሸዋ ጅሩ ውስጥ እምቧጮ መግደላዊት በተባለ ስፍራ ተወለዱ። አባታቸው አለቃ ወልደ ቂርቆስ አልታመን ይባላሉ። እሳቸውም በደብረ ሊባኖስና በእንጦጦ ማርያም የቤተ ልሔምን መዝገበ ድጓ ሲያስተምሩ የነበሩና በዜማ መምህርነት የታወቁ ናቸው። የዚህታሪክጸሐፊመርስዔኀዘንወልደቂርቆስ (ብላታ) መጋቢት 17 ቀን 1891 ዓ.ም. ሸዋጅሩውስጥ እምቧጮመግደላዊትበተባለስፍራተወለዱ፡፡አባታቸውአለቃወልደቂርቆስአልታመንይባላሉ፡፡ እሳቸውምበደብረሊባኖስናበእንጦጦማርያምየቤተልሔምንመዝገበድጓሲያስተምሩየነበሩናበዜማ መምህርነትየታወቁናቸው፡፡እናታቸውወይዘሮየሸዋወርቅምናጣይባላሉ፡፡የአባታቸውአጎትአለቃ ገብረክርስቶስየብሉይናየሐዲስሊቅናየቅኔመምህርየነበሩበንጉሥኃይለመለኮት፣በአጼዮሐንስና በአጼምኒልክቤተመንግሥትእጅግየተከበሩሰውነበሩ፡፡

  2. መርስዔኀዘንበ1896 ዓ.ም. ወደእንጦጦመጥተውከአባታቸውዘንድንባብተማሩና በሰባትዓመታቸውዳዊትደገሙ፡፡ቀጥሎምየዜማትምህርትጀምረውጾመድጓናድጓ ተማሩናቅኔተቀኙ፡፡ከዚህበኋላየመጻሕፍተሐዲሳትንትርጓሜከራጉኤሉከመምህር ወልደጊዮርጊስተማሩ፡፡ ልዑልአልጋወራሽተፈሪመኰንንብርሃንናሰላምብለው የሰየሙትአንድአዲስጋዜጣታኅሣሥ 23 ቀን 1917 ዓ.ም. በማተሚያቤቱዲሬክተርበአቶገብረክርስቶስተክለ ሃይማኖትመሪነትሲመሠረትመርስዔኀዘንወደ ጋዜጠኛነትተዛውረውበዋናጸሐፊነትይሠሩጀመር፡፡ ከአራትወርበኋላምሚያዝያ 19 ቀን 1917 ዓ.ም. የተፈሪ መኰንንትምህርትቤትለመጀመሪያጊዜተመርቆሲከፈት የግዕዝናየአማርኛአስተማሪሆነውወደትምህርትቤቱ ተዛወሩ፡፡በዚህጊዜያሰናዱትትምህርተሕፃናትየተባለች መጽሐፍበልዑልአልጋወራሽፈቃድግንቦት 1 ቀን 1917 ዓ.ም. ታትማወጣችናየግብረገብትምህርትማስተማሪያ ሆነች፡፡ በመጨረሻምኢጣልያኖችበውጋዴንውስጥወልወልላይዳር 26 ቀን 1927 ዓ.ም. ረቡዕ አደጋበጣሉጊዜአቶመርስዔኀዘንበስፍራውላይተገኝተውከወሰንተከላካዮቹጋር ሆነውአደጋውንተከላክለዋል፡፡በ1927 ዓ.ም. ሰኔ 10 ቀንየትልቁወህኒቤትዲሬክተር ሆነውተሾሙ፡፡ከአንድዓመትበኋላበተከተለውምበጠላትወረራዘመንበጅሩናበአድአ በሌላምስፍራእየተዘዋወሩሕይወታቸውንአትርፈዋል፡፡ For More Information Visit: https://www.mersie-hazen.com/

More Related