260 likes | 437 Views
የነጻነት ፋና የገ/ቁ/ብ/ህ/ ሥራ ዩኒየን ዕውነታዎች. የምስረታ ቀን ታህሳስ 22/ 1997 ዓ.ም. ¾Y^ ¡MM. . uÑ<^Ñ@ µ” Sen” ¨[Ç fÊ ¨[Ç T[q ¨[Ç ቡታÏ^ Ÿ}T ›e}ÇÅ`. ራዕይ አባላት የተ TEላ የፋይናንስ አገልግሎት አግኝተው ገቢያቸውን በማሳደግ ከድህነት እንዲላቀቁ የሚያግዝ የóÓ”e }nU ሆኖ SÑ–ƒ. እሴቶች.
E N D
የነጻነትፋና የገ/ቁ/ብ/ህ/ሥራዩኒየንዕውነታዎች
¾Y^ ¡MM . uÑ<^Ñ@ µ” • Sen” ¨[Ç • fÊ ¨[Ç • T[q ¨[Ç • ቡታÏ^ Ÿ}T ›e}ÇÅ`
ራዕይ አባላት የተTEላ የፋይናንስ አገልግሎት አግኝተው ገቢያቸውን በማሳደግ ከድህነት እንዲላቀቁ የሚያግዝ የóÓ”e }nU ሆኖ SÑ–ƒ
የተጣራካፒታል/Capital/ ዕድገት /በሚሊዮንብር /
የጠቅላላሀብት/Asset/ ዕድገት /በሚሊዮንብር/
የብድር ስርጭት ዕድገት/Credit Service/በሚሊዮን ብር/
የብድርአገልግሎትየሚያተኩርባቸውፕሮጀክቶችየብድርአገልግሎትየሚያተኩርባቸውፕሮጀክቶች • ለግብዓት እና ለእርሻ በሬ ግዢ • ለከብት፣ለበግና ፍየል ማድለብና እርባታ • ለሸቀጣ ሸቀጥ ንግድ • ለጨርቃጨርቅ ንግድ • ለጉልት ንግድ • ለተለያዩ ዕደ ጥበብ ሥራዎች • ለገጠር አነስተኛ ምግብ እና መጠጥ ዝግጅት • ለገጠር ትራንስፖርት አገልግሎት • ለልጆች ማስተማሪያ/ እስከ ዩኒቨርሲቲ
የየዘመኑየብድርአመላለስታሪክ • 1997/98 …………………….……. ...99 % • 1998/99 ……………..…. …………..99 % • 1999/00 …………….….. …………..98 % • 2000/01 …………….….... …………98 % • 2001/02 …………….……………..97.5 % • 2002/03 ----------------------------------98 % • 2003/04……………………………..98 % • 2004/05 …………………………….98 % • በዚህ በ.ዓመት …………………..............99 %
ዘላቂነት አመላካቾች - የዩኒየኑም ሆነ የአባል ማኅበራቱ ትርፋማነት ጨምbል - ዩኒየኑ በ¯KU ›kõ Seð`„‹ Ratio እራሱን እያየ መምጣቱ - የአባላቱ የመበደርና የመቆጠብ ፍላጎት ጨምbል - ¾H>dw ›ÁÁ´ e`¯‹” u Peachtree Software የታገዘ መሆን • ¾Y^ ›S^` x`É “ ¾vKS<Á¨< ¾Y^ SÑUÑT>Á ›p×Ý S•\
የግብርናዘርፍፕሮጀክቶችየብድርፋይናንስድርሻየግብርናዘርፍፕሮጀክቶችየብድርፋይናንስድርሻ • ለግብዓትመግዢያ/ 75 % • ለማዳበሪያ……………………………….... …………….55 % • ለዘር ….. ………………………………… ……………40 % • ለፀረአረምናተባይ …. …………………………………….5 % • ለሌሎችግብርናነክፕሮጀክቶች/ 20% • ለበግናፍየልማደለብናእርባታ …. ………………………….41 % • ለከብትማደለብናእርባታ...…. ……………….........................40 % • ለእርሻበሬግዢ.……. …………………………………...11 % • ለዶሮእርባታ.………. ……………………………………8 %
ግብርናነክላልሆኑፕሮጀክቶች • ለንግድእናአገልግሎትተግባራት / 5 % - ለሸቀጣሸቀጥንግድ - ለዕደጥበብ - ለጉልትንግድ - ለገጠርአነስተኛሱቅንግዶች - ለመለስተኛኢንቨስትመንት
በ2005 በጀትዓመትብቻለግብርናውዘርፍፋይናንስየተደረገውመጠን • ለግብዓትመግዢያብር ……25,947,225.00 - ተበዳሪወንድብዛት2,944ብር6,746,280.00 - ተበዳሪሴትብዛት8,380ብር19,200,945.00 • ለሌሎችግብርናተግባራትብር .... 6,919,260.00 - ተበዳሪወንድብዛት785፣ብር1,799,007.00 - ተበዳሪሴትብዛት2235፣ብር5,120,253.00
ተቐማዊትስስርለዘለቄታአገልግሎት • ዩኒየኑ ለአርሶ አደሩ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በማሰብ ለሌሎች ኅበረት ሥራ ማኅበራት ምቹ የሆነ የብድር ዕድገት የዘር ብዜት ዩኒየን / በዘር ብዜት ላይ የሚሰራ በክልሉ ብቸኛ ዩኒየን / ጥምረት የመስኖ ልማት ዩኒየን ያለባቸውን የገንዘብ እጥረት በተቻለን መጠን ለመቅረፍ ዝግጅት አድርገናል ፡፡ • ዩኒየኖቹ የተሻለ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የዩኒናችን አባል አድርገናቸዋል ፡፡
የተመዘገበፋይዳ • ምርትና ምርታማነት ጨምራል • አርሶ አደሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለምዳል • የቤተሰብ ገቢ ጨምራል • ጊዜውን ሥራ ላይ የሚያውለው ቤተሰብ ቁጥር ጨምራል • እየተማሩ ያሉ ልጆች ቁጥር ጨምራል • በአባሎቻችን ላይ በራስ የመተማመን መንፈስ ጨምራል
ያሉንምቹሁኔታዎች • የአካባቢው ህብረተሰብ የመቆጠብና በብድርም የመጠቀም ልምዱ ከፍተኛ መሆን • የአደራጅ መ/ቤቱ / ከወረዳ እስከ ክልል / ድጋፍና ክትትል መኖር • አብረውን ከሚሰሩ የተለያዩ ተቃማት ጋር ያለን መልካም ግንኙነት • የሩፊፕ የብድር ድጋፍ / የልማት ባንክ / • የህብረት ስራ ማህበራትን ለማስፋፋት የሚያበረታታ የመንግስት ፖሊሲ መኖር