130 likes | 842 Views
አጭር ማስታወሻ በሙሴ መ ጻሕ ፍት ዙሪያ. መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።. የራስ ጌ ማስታወሻ በሙሴ መ ጻሕ ፍ ት ዙሪያ. የ ሙሴ መ ጻሕ ፍ ት የመ ጽ ሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ አምስት መጻሕፍት ናቸዉ። አምስቱ የሙሴ የህግ መ ጻ ሕፍት ፥ አምስቱ ኦ ሪ ቶ ች፥ The First five books of the bible ፥ እና
E N D
አጭር ማስታወሻበሙሴ መጻሕፍትዙሪያ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴመጻሕፍት ዙሪያ የሙሴ መጻሕፍት የመጽሐፍቅዱስየመጀመሪያአምስትመጻሕፍት ናቸዉ። አምስቱየሙሴየህግመጻሕፍት፥ አምስቱኦሪቶች፥ The First five books of the bible፥ እና The Pentateuchይባላሉ:: አምስቱየሙሴ መጻሕፍት በቅደምተከተል፤ ኦርት ዘፍጥረት፥ ኦሪት ዘፀአት፥ ኦሪት ዘኁልቁ ኦሪት ዘሌዋዉያን፥ እና ኦሪት ዘዳግምናቸው። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • ኦሪትማለትህግ፥ትዕዛዝ፥ ፍትህምማለትሲሆን፤ዘፍጥረትደግሞበግዕዝፍጥረትማለትስለሆነ፤ • ለምሳሌ፡-ኦሪት ዘፍጥረትስንልየፍጥረትህግ፥የአፈጣጠርሥርዓትወይምየፍጥረትስርዓትማለታችንነው፡፡ • የነገሮችንሁሉአጀማመርበዋናነትየሚተርክ የመጽሐፍቅዱስክፍልነውና፡፡ • ስሙምየተወሰደውበመጽሐፉወደ 11 ጊዜልደትወይምትውልድእያለየደጋገመውንበመያዝነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • የዘፍጥረት መጽሓፍበቴዎሎጂ (Teology) በጣምሀብታሙመጽሓፍ ነው፡፡ "The root of all Subsequent revelations are planted deep in genesis, and whoever would truly comprehend that revelation must begin here." [J.S. Baxter] "We have in germ form, almost all of the great doctrines which are afterwards fully developed in the books of scriptures which follow." [A.W.Pink] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • በኦሪት ዘፍጥረትላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ • እግዚአብሔርራሱበራሱህላዊያለው፥ ብርቱናኃያልምፈጣሪ፥ጌታ፥ገዥ እናየቃልኪዳንአምላክ(the covenant God)ሆኖተገልጧል፡፡ በዚህምያህዌ፥ኤሎሄም እና አዶናይበሚሉትዋነኛ ስሞቹ እንደተጠራባቸዉ፥ • የስላሴአስተምሮምየመጀመሪያፍንጮች(126,117,181-9)፥ • የሰይጣንተንኮል፥ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • በኦሪት ዘፍጥረትላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ • የወደቀውሰውባህርይ፥ • የእግዚአብሔርመለኮታዊምርጫናየማዳንፀጋው፥ • በእምነትብቻመጽደቅናየድነትዋስትና ፅንሰ ሃሳቦች፥ • የቤተ ክርስቲያንን መነጠቅ የሚያሳየዉ የሄኖክ መነጠቅ፥ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • በኦሪት ዘፍጥረትላይ በዋናነት የሚከተሉት ተገልጠዋል፥ • የፀሎት ኃይል እና የቅድስና አስፈላጊነት፥ • የእግዚአብሔርንኃጢአትቀጭነት፥ • በብዙ መንገድ የተገለጠ የአዳኙ መሲህመምጣት፥ መሞት፥ መነሳት እናዘላለማዊሊቀ ካህንነቱ፥ እና • ከእግዚአብሔርበቀርየሁሉምነገሮችመጀመሪያበዚህመፅሐፍተገልጠዋል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ ... ...................ማስገንዘቢያዎች • ከእግዚአብሔርበቀር፤ከተገለጡትመጀመሪያነገሮች የሚከተሉት ይገኙባቸዋል፤ የዓለም፥ የሕይወት፥የሰው፥ የሰባትቀንሳምንት፥ የጋብቻ፥ የቤተሰብ፥ የኃጢአት፥ የመስዋዕት፥ የድነት፥የሞት፥የሀገር፥ የከተማ፥የሙዚቃ፥ የጹሑፍ፥ የአርት፥የእርሻ፥ የቋንቋወዘተመጀመሪያዎች መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ ... .............ማስገንዘቢያዎች ሙሉውንየዘፍጥረት መጽሓፍ እንደተፃፈው፣(በጊዜናበቦታየተደረገ)የተከናወነታሪካዊክስተትእንደሆነአድርጎመቀበል፤ለክርስትናእምነትልክ የጌታንትንሣኤታሪካዊክስተተአድርጎመቀበልአስፈላጊእንደሆነውነው፡፡ ...ትንሣኤዉ እዛ የተገባዉ ተስፋ ፍጻሜ ነዉና!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ....ማስገንዘቢያዎች • ለዚሁ ነዉ ጌታናየተቀሩትሀዋሪያቱ በተለይየመጀመሪያውንየዘፍጥረትክፍልታሪካዊነቱንበመቀበልጠቅሰውያስተማሩት፣ ጠቅሰዉ የጻፉትም፤ ለምሳሌ • ጌታ፦ስለመፋታት [ማቴ194-8]፥ ስለ ሥነ-ፍጥረት[ማር1319]፤ • ጳውሎስ፦አዳምእናሔዋንየተፈጠሩሰዎችእንደነበሩ[1ጢሞ213-14፣ሮሜ 512-14፣2ቆሮ113]፤ • ጴጥሮስ፦ስለ ጥፋትውሃ[1ጴጥ320]፤ • ይሁዳ፦ስለሔኖክ [ቁ.15] እና • ዮሃንስም በራእዩ፡-ስለቀደመውእባብ፥ ስለገነትምወዘተጠቅሰዋል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ • የዘፍጥረት መጽሓፍትንፅንሰሃሣብመረዳት፤ጠቅላላውንየመጽሓፍ ቅዱስሃሣብየምንረዳበትመሠረት ነዉ።በተለይምየመጀመሪያዎች 12 ምዕራፎችደግሞእጅግመተኪያየሌላቸውእንደሆኑእናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የራስጌማስታወሻበሙሴ መጽሐፍትዙሪያ የመጽሐፉአከፋፈል፤ • By G.Campbell Morgan፡ • Generation (Chapter1-2, Creation) • Degeneration (Chapter3-11, the Fall) • Regeneration (Chapter12-50፣via Abraham and His descendents) • በብዙመጽሓፍቅዱስአስተማሪዎች፤ ሀ.ከአዳምእስከአብርሃም፡- የሰውዘርታሪክ • ሥነ-ፍጥረት(ምዕ.1-2) • ውድቀት (ምዕ. 3) • የጥፋትውሃፍርድ (ምዕ. 4-9) • የባቢሎንቅጥረፍርድ (ምዕ. 10-11) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
የመጽሐፉአከፋፈል፤ ለ. ከአብርሃምእስከዮሴፍ:- የተመረጠውዘርታሪክ • አብርሃም (ምዕ. 12-24) • ይስሃቅ (ምዕ. 25-26) • ያዕቆብ (ምዕ. 27-36) • ዮሴፍ (ምዕ. 37-50) መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።