1 / 26

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ. የቦንድ ኢንቨስትመንት ማብራሪያ ሠነድ ቦንዱን በመግዛት በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አሻራዎን ያኑሩ. አጀንዳ. መግቢያ የህዳሴ ቦንድ ባህሪያት የቦንድ ዋጋ የቦንድ የክፍያ ጊዜ ቦንድ ለመግዛት መሟላት የሚገ ባቸው ሁኔታዎች የቦን ዱ ወለድ ቦንዱን ለመግዛት አማራጭ መንገዶች. መግቢያ. የ እድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ. የልማት አጀንዳ ድህንነት ከሀገራችን ማስወገድ

Download Presentation

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. ታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብ የቦንድኢንቨስትመንትማብራሪያሠነድ ቦንዱንበመግዛትበታላቁየኢትዮጵያየህዳሴግድብግንባታአሻራዎንያኑሩ

  2. አጀንዳ • መግቢያ • የህዳሴቦንድባህሪያት • የቦንድ ዋጋ • የቦንድ የክፍያ ጊዜ • ቦንድ ለመግዛትመሟላት የሚገባቸውሁኔታዎች • የቦንዱ ወለድ • ቦንዱን ለመግዛት አማራጭ መንገዶች

  3. መግቢያ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ • የልማት አጀንዳ • ድህንነት ከሀገራችን ማስወገድ • ታዳሽ የኢነርጂ ምንጮት ለማልማትና የኢነርጂ መሠረት ልማት

  4. መግቢያ ለአገርያለውጠቀሜታ ለአገርያለውጠቀሜታ • ቁጠባንለማበረታታት • ኢንቨስትመንትንለማስፋፋት • የገንዘብናፋይናንስገበያእንዲስፋፋ

  5. መግቢያ ለገዢዎችያለውጠቀሜታ • ገንዘብቆጥቦ ሀብት እንዲፈጥርያደርገዋል • ከቀረጥነፃየወለድገቢይገኝበታል • ቦንዱንበዋስትናአስይዞከሀገርውስጥባንክገንዘብመበደርይቻላል

  6. የህዳሴቦንድባህሪያት

  7. የህዳሴቦንድባህሪያት

  8. የህዳሴቦንድባህሪያት • ከቦንዱግዢየሚገኝየወለድገቢከግብርነፃነው • የባንክብድር-

  9. የቦንድ ዋጋ ቦንድ/ ኩፖንዋጋ • 50 • 100 • 300 • 500 • 1,000 • $3,000 • 5,000 • 10,000

  10. የቦንድ የክፍያ ጊዜ • የቦንዱ ዝቅተኛ የክፍያ ጊዜ 5 ዓመት ሲሆን ከፍተኛው ደግሞ 10 ዓመት ነው፡፡

  11. ቦንድ ለመግዛትመሟላት የሚገባቸውሁኔታዎች • ቦንዱየሚሸጠው ለኢትዮጵያዊ/ት ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ/ት ብቻቢሆንምየአባይተፋሰስአገሮችዜጎቻቸውቦንዱንለመግዛትፍላጎትካላቸውመግዛትእንዲችሉየተፈቀደነው፡፡

  12. የቦንዱ ወለድ • የቦንዱ ወለድ መታሰብ የሚጀምረው ቦንዱ ከተገዛበት ቀን ጀምሮነው የወለድ መጣኔ • የሚከፈለው የወለድ መጣኔ የቦንዱን የክፍያ ጊዜ ያገናዘበ ሆኖ • 5 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላለው---------------LIBOR+1.25 በመቶ • ከ6-7 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላላቸው------- LIBOR+1.5 በመቶ • ከ8-10 ዓመት የክፍያ ጊዜ ላላቸው-------LIBOR+ 2.0 በመቶ • የወለድ አጠቃቀም

  13. የክፍያውን ገንዘብ በስዊፍት /SWIFT/ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማስተላለፍ • የኢትዮጵያንግድባንክ የSWIFTግንኙነትካላቸው 4ዐ ታላላቅባንኮችጋርየcorrespondent banking ግንኙነትአለው፡፡ • እነዚህንየ Correspondent banks በመጠቀምበዶላርወይምዩሮወይምፓውንድስተርሊንግ 5ዐዐ እናበላይየሆነየቦንድግዢየሚፈፅምከሆነየመላኪያገንዘቡሙሉበሙሉበኢትዮጵያኤሌክትሪክኃይልኮርፖሬሽንየሚሸፈንይሆናል፡፡

  14. ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች (steps) በመከተል በቀላሉ መፈፀም ይቻላል - Step 1 • ቦንድ ገዢው በቅድሚያየቦንድግዢቅፅበመውሰድይሞላናወደአቅራቢያውባንክበመሄድገንዘቡንበሚከተለውአድራሻመላክይጠበቅበታል Name of bank: COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Account Name : GRAND RENAISSANCE DAM BOND Branch Name: Foreign Transfer and NR/NT Accounts Account Number: 0270255774200 Swift Code :CBETETAA ADDIS ABEBA, ETHIOPIA የዶላርአካውንትአድራሻ

  15. YEABAY HIWOT ASMELASH 1 OX STREET VIC AUSTRALIA TARNEIT 3029 61 (0)422 860 239 AUSTRALIAN NURSE EP20030102 TOKYO JAPAN 3,000 USD 5 •  •  YEABAY HIWOT ASMELASH

  16. ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች (steps) በመከተል በቀላሉ መፈፀም ይቻላል - Step 2 • ገዢው የሞላውን ቅፅ፤ ገንዘቡንየላከበትንደረሰኝኮፒ: • ከፓስፖርትኮፒ: ወይምየኮሚዩኒቲመታወቂያወይምየተወላጅነትማረጋገጫመታወቂያኮፒጋርአያይዞለኢትዮጵያንግድባንክይልካል፡፡

  17. ክፍያውን ለማከናወን የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች (steps) በመከተል በቀላሉ መፈፀም ይቻላል - Step 3 • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መረጃው እንደደረሰው ገንዘቡ በትክክል ገቢ መደረጉን በማረጋገጥገዢውበመረጠውአድራሻቦንዱእንዲደርሰውያደርጋል፡፡ ገንዘቡስለመድረሱምየኢትዮጵያንግድባንክለገዢውበኢሜይልአድራሻውማረጋገጫይልክለታል፡፡ የገዢውወይምየህጋዊወኪሉአድራሻወይምበአቅራቢያውየሚገኝኤምባሲ/ቆንሲላ ጽ/ቤት /ልዩመልዕክተኛ ጽ/ቤትሊሆንይችላል፡፡

  18. የክፍያውንገንዘብበኤምባሲ/ቆንሲላ ጽ/ቤት /ልዩመልዕክተኛ ጽ/ቤትበኩልወደኢትዮጵያንግድባንክማስተላለፍ STEP 1 • ገዢው ወደኤምባሲወይምቆንሲላወይምልዩመልዕክተኛጽ/ቤትበመቅረብየማመልከቻ ቅፅ ይሞላል፡፡ STEP 2 • ገዢው ክፍያውን በኤምባሲ ወይምቆንሲላወይምልዩመልዕክተኛ ጽ/ቤትሲፈፅምወዲያውኑየቦንድ ኩፖን ከኤምባሲው ወይምቆንሲላወይምልዩመልዕክተኛጽ/ቤት ያገኛል

  19. በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ባንኮች ውስጥ ከሚገኝ የውጭ ምንዛሪ ሒሳብ ክፍያውን መፈጸም STEPS (1-3) ይህየባንክሒሳብበውጭሀገርየሚኖሩኢትዮጵያውያንናትውልደኢትዮጵያውያንበሀገርውስጥየሚከፍቱትየውጭምንዛሪሒሳብነው ግዢውከውጭምንዛሪውሂሳብላይተቀናሽተደርጎየሚከፈልከሆነገዢውከሂሳቡእንዲቀነስመስማማቱንየሚገልፅየተፈረመየክፍያትዕዛዝበደብዳቤወይምበቼክለባንኩመላክይኖርበታል ከግለሰቡየውጭምንዛሪሂሳብክፍያውከተፈፀመበኋላየኢትዮጵያንግድባንክቦንዱንለገዢውበመረጠውአድራሻእንዲደርሰውያደርጋል

  20. ለመላኪያ የተከፈለ ገንዘብ ተመላሽ የሚሆንበት መንገድ STEP 1 • የቦንድግዢተፈፅሞየመላኪያወጪበኢ.ኤ.ኃ.ኮለሚሸፈንላቸውየመላኪያውወጪበሚከተሉትአማራጮችይፈፀማል አማራጭ 1 • የመላኪያወጪከቦንዱዋጋላይታሳቢየተደረገከሆነበዚህአማራጭባንኩወይምኤምባሲው/ ቋሚመልዕክተኛ ጽ/ቤቱ/ ቆንስላ ጽ/ቤቱወይምየሐዋላድርጅቱየመላኪያወጪውንከቦንድመግዣላይቀንሶየሚልክስለሆነየቦንድዋጋውየሚያዘውየተቀነሰውገንዘብተጨምሮለትይሆናል

  21. የህዳሴቦንድንለሁለተኛወገንስለማስተላለፍየህዳሴቦንድንለሁለተኛወገንስለማስተላለፍ • ቦንዱንለሁለተኛወገንማስተላለፍየሚቻለውበውጭሀገርለሚኖርኢትዮጵያዊ/ት ወይምትውልደኢትዮጵያዊ/ት ነው • ገዢውቦንዱንለሁለተኛወገንበጀርባውላይበመፈረምብቻበውርስናበስጦታማስተላለፍ፣ ቦንዱንበዋስትናአስይዞከሀገርውስጥባንክገንዘብመበደርወይምቦንዱንበሁለተኛገበያ (secondary market) ለሌላገዢመሸጥይችላል፡፡ • ቦንዱየተላለፈለትግለሰብሲፈልግኢትዮጵያውስጥበሚገኝንግድባንክየቁጠባሂሳብበብርወይምበውጭምንዛሪሊከፈትለትይችላል

  22. የህዳሴቦንድበሁለተኛወገንስምስለመግዛትየህዳሴቦንድበሁለተኛወገንስምስለመግዛት • የህዳሴቦንድንለሌላሰውመግዛትይቻላል • ለአቅመአዳም/ሔዋንላልደረሱልጆችበወላጆቻቸውወይምአሳዳጊዎቻቸውአማካኝነትበቦንዱላይየልጁን/ቷንስምበመፃፍና "ስለ" ብለውበመፈረምቦንዱንመግዛትይችላሉ

  23. የህዳሴቦንድየሽያጭክንውንየተሳካእናየተቀላጠፈለማድረግየተዘረጋአሰራርየህዳሴቦንድየሽያጭክንውንየተሳካእናየተቀላጠፈለማድረግየተዘረጋአሰራር • በቦንድግዢየተሰበሰበውየውጭምንዛሪለታላቁየኢትዮጵያህዳሴግድብግንባታበኢትዮጵያንግድባንክበተከፈተውየዶላርሒሳብቁጥር 0270255774200፣ በዩሮሂሳብቁጥር 2070255950700 እንዲሁምበፓውንድስተርሊንግሂሳብቁጥር 0470255944000 ገቢይሆናል፡፡ • በእያንዳንዱቦንድገዢስምየሂሳብቋት (subsidiary ledger) በቦንዱአቅራቢወይምወኪልባንኩይከፈታል

  24. የህዳሴቦንድየዋናገንዘብ (principal) የክፍያሁኔታ • ቦንድየገዛሰውየቦንዱየጊዜገደብሲጠናቀቅዋናውንተመላሽገንዘብ ፡- • በውጭምንዛሪሊወስድ፣ • በውጭምንዛሪወይምበብርበከፈተው/በሚከፍተውሂሳብገቢሊያደርገው፣ • ሌላተጨማሪቦንድሊገዛበት ፤ወይም • ከውጭለሚገቡዕቃዎችክፍያሊፈፅምበትይችላል፡፡

  25. በተለየሁኔታየሚስተናገዱገጠመኞች • ቦንዱየጠፋበት/ የተሰረቀበትሰውመጥፋቱን/ መሰረቁንእንዳወቀ በ24 ሰዓትውስጥስለሁኔታውፖሊስዘንድቀርቦበማመልከትማስረጃመያዝይኖርበታል፡፡ • ቦንዱየተሰረቀበትወይምየጠፋበትግለሰብከፖሊስያገኘውንማስረጃይዞኤምባሲው /ቆንስላ/ ልዩመልዕክተኛ ጽ/ቤትዘንድበመቅረብበጠፋውቦንድምትክሌላማስረጃ /ሠርተፍኬት/ መውሰድይችላል፡፡ • ቦንዱበከፊልወይምሙሉበሙሉቢበላሽለኤምባሲው/ቆንሲላ/ ልዩመልዕክተኛ ጽ/ቤትወይምለኢትዮጵያንግድባንክበማሳወቅናየተበላሸውንይዞበመቅረብበምትኩሌላማስረጃ /ሠርተፍኬት/ መውሰድይቻላል

  26. ጥያቄ ና መልስ

More Related