1 / 16

Eschatology-final destiny of humanity

read to change life<br>

Zekarias
Download Presentation

Eschatology-final destiny of humanity

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. የዘመናትአመጣጥ - የትንቢቶችጥቅልእይታበቢሾፕጌታሁንላምቤቦ(2012) Eschatology/final destiny of humanity. በቅድሚያብዙየመጽሐፍቅዱስአጥኚዎችበሚስማሙትመሰረትየዮሐንስራዕይ መጽሐፍንበ 7 ክፍሎችከፋፍሎማየቱትምህርቱንግልጽየማድረግአስተዋጽኦይኖረዋል፡- 1.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 1-3፡- የቤተክርስቲያንዘመንበምድርላይ (2000 ዓመታት)፤ 2.የዮሐንስራእይምዕራፍ 4-5፡- ቤተክርስቲያንተነጥቃበአየርላይ (ለ7 ዓመታት)፤ 3.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 6-10 የአህዛብየመከራዘመን (3 ዓመትተኩል)፤ 4.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 11-19 የአይሁድየመከራዘመን (3 ዓመትተኩል)፤ 5.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 20 የሺህዓመትየሰላምመንግሥት (1000 ዓመት)፤ 6.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 21 አዲስሰማይናአዲስምድር (ያዲሲቱየሩሳሌምመልክ)፤ 7.የዮሐንስራዕይምዕራፍ 22 የዘላለምሕይወትጅማሬበመንግሥተሰማይይሆናል፡፡ ከጅምርእስከፍጻሜያለውንየትንቢቶችአፈጻጻምጥቅልእይታን በ20 ርዕሶችከፋፍለንበቅደምተከተልእንደሚከተለውእናያለን፡፡ 1.የብሉይኪዳንዘመን፤ Old Testament Era 2.የክርስቶስ (በሥጋየመጣበት) ዘመን፤ Messiah/Christ Age 3.የበአለሃምሳቀን፤ Day of Pentecost 4.የኢየሩሳሌምመፍረስ፤ Jerusalem Destroyed 5.የእስራኤልመንግሥትመመለስ፤ Israel became a Nation 6.የቤተክርስቲያንዘመን፤ Church Age 7.የቤተክርስቲያንመነጠቅ፤ Rapture of the Church 8.የክርስቶስየፍርድወንበር፤ Judgment seat of Christ 9.ቤተክርስቲያንከክርስቶስጋር፤ The Church with Christ 10.የሀሳዊመሲህስምምነት፤ Anti-christ makes a covenant with Israel 11.የሀሳዊመሲህስምምነትንማፍረስ፤ Anti-Christ breaks covenant 12.የክርስቶስዳግምመመለስ፤ Second coming of Christ 13.ፍርድበአህዛብመንግሥታትላይ፤ Judgment of the Gentile Nations 14.የሰይጣንለሺህዓመትመታሰር፤ Satan bound in pit 15.የሺህዓመትመንግሥት፤ Kingdom Age 16.የዚህምድርመጥፋት፤ Earth destroyed by fire 17.የነጭዙፋንፍርድ፤ White Throne Judgment 18.የእሳትባህር፤ Lake of Fire 19.አዲሲትዋየሩሳሌም፤ New Jerusalem 20.አዲስሰማይናአዲስምድር፤ New Heaven and New Earth

  2. ከዚህበመቀጠልእያንዳንዱንርዕስበዝርዝርእናያለን፡፡ከዚህበመቀጠልእያንዳንዱንርዕስበዝርዝርእናያለን፡፡ 1.የብሉይኪዳንዘመን፡- /Old Testament Era/. -ይህዘመንከአዳምእስከክርስቶስልደትያለውንጊዜየሚሸፍንነው፡፡ -የእግዚአብሔርየተስፋቃልኪዳንየተገለጸበትእና -እስራኤልሌላውንዓለምየገዛበትዘመንነው፡፡ -የብሉይኪዳንዘመን 4000 ዓመታትእንደሆነይገመታል፡፡ -የብሉይኪዳንመጻሕፍትበሙሉወደክርስቶስየሚያመላክቱናቸው፡፡ ለምሳሌ፡- የኦሪትዘጸአትንመጽሐፍብቻእንኳንከአዲስኪዳንክርስትናጋርብናስተያየው፡- .የእስራኤልከግብጽወደከነዓንጉዞ-- የክርስቲያንንጉዞከዓለምወደመንግስተሰማይ፤ .ሙሴከግብጽነጻአወጣ-- ክርስቶስከዓለምነጻአወጣ፤ .የእስራኤልባህርንመሻገር-- የክርስቲያንንጥምቀት፤ . የሙሴበትር-- የኢየሱስንስም፤የፋሲካበግ-- የክርስቶስጥላ፤ .የፈርኦንጭካኔ-- የክፉሠራዊትውጊያ፤የኤርትራባህርመከፈል- -የእንቅፋትንመወገድ፤ .የደመናናየእሳትአምድ- መለኮታዊመገኘትን፤መና--ክርስቶስበየዕለቱማስፈለጉን፤ .የድብልቅህዝብመውጣት- ዓለማዊሕይወትበቤተክርስቲያንሊኖርእንደሚችል፤ .የሙሴእጆችመደገፍ- ከመሪዎችጋርየመተባበርንአስፈላጊነት፤ .ማራናኤሊም-- መራራናጣፋጭየክርስትናሕይወትን፤ .የሥጋምንቸት-- የአሮጌሕይወትሃሳብን…. ሌሎችንምየሚያመለክቱናቸው፡፡ -የሉቃስወንጌል 24፡44-47 እርሱም፦ከእናንተጋርሳለሁበሙሴሕግናበነቢያትበመዝሙራትምስለእኔየተጻፈው ሁሉይፈጸምዘንድይገባልብዬየነገርኋችሁቃሌይህነውአላቸው። በዚያንጊዜምመጻሕፍትንያስተውሉዘንድአእምሮአቸውንከፈተላቸው፤ እንዲህምአላቸው፦ክርስቶስመከራይቀበላልበሦስተኛውምቀንከሙታንይነሣል፥ በስሙምንስሐናየኃጢአትስርየትከኢየሩሳሌምጀምሮበአሕዛብሁሉይሰበካልተብሎ እንዲሁተጽፎአል። የት ነው የተጸፈው! በሐዋ. 10፡43 መሰረት ነቢያት ሁሉ ይመሰክራሉ አለ፡፡ -የዮሐንስወንጌል 5፡39-40 እናንተበመጻሕፍትየዘላለምሕይወትእንዳላችሁይመስላችኋልናእነርሱንትመረምራላችሁ፤ እነርሱምስለእኔየሚመሰክሩናቸው፤

  3. ነገርግንሕይወትእንዲሆንላችሁወደእኔልትመጡአትወዱም።ነገርግንሕይወትእንዲሆንላችሁወደእኔልትመጡአትወዱም። -ወደሮሜሰዎች 5፡14፡- ነገርግንበአዳምመተላለፍምሳሌኃጢአትንባልሠሩት ላይእንኳ፥ከአዳምጀምሮእስከሙሴድረስሞትነገሠ፤አዳምይመጣዘንድ ላለውለእርሱአምሳሉነውና። -ወደቆላስስሰዎች 2፡16-17 ፡- እንግዲህበመብልወይምበመጠጥወይምስለበዓልወይምስለወርመባቻወይምስለ ሰንበትማንምአይፍረድባችሁ። እነዚህሊመጡያሉትነገሮችጥላናቸውና፥አካሉግንየክርስቶስነው።›› ከላይ ካነበብናቸው ክፍሎች በመነሳት በብሉይ ኪዳን የነበሩ ሥርዓቶችና ህጎች ሁሉ ወደ አዲስ ኪዳን፤ ወደ ክርስቶስ የሚያሳዩ ጥላዎች መሆናቸውንና ወደ አካሉ ወደ ክርስቶስ መድረስ እንዳለብን የሚያመለክቱ እንደሆኑ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ግርዛት ወደ ጥምቀት፤ ታቦት ወደ ክርስቶስ፤ ልዩ ልዩ መስዋዕቶች ወደ ምስጋና፤ ቤተመቅደስ ወደ ቤተክርስቲያን…..፡፡ ከላይእንደተብራራውስለመሲሁመምጣትበሁሉምየብሉይኪዳንመጻሕፍትላይተጽፎአል ማለትይቻላል፡- -ከሕግመጻሕፍት፡- ዘፍ.3፡15፤ዘጸ. 3፡13-14 -ከታሪክመጻሕፍት፡- መሳ. 13፡18 -ከመዝሙራትመጻሕፍት፡- መዝ. 68፡33 -ከነቢያትመጻሕፍት፡- ኢሳ.9፡6 ፤ በተለይምበኢሳ. 52፡6 ላይየተጻፈውንስናነብበሚገርምሁኔታይገልጻል፡፡ ወገኔበከንቱተወስዶአልናአሁንከዚህምንአለኝ?ይላልእግዚአብሔርየሚገዙአቸው ይጮኻሉ፥ይላልእግዚአብሔር፥ስሜምሁልጊዜቀኑንሁሉይሰደባል። ስለዚህወገኔስሜንያውቃል፥ስለዚህምየምናገርእኔእንደሆንሁበዚያቀንያውቃሉ እነሆ፥እኔነኝ። በዮሐ. 8፡23-27 መፈጸሙን እናነባለን፡፡ 2.የክርስቶስ/መሲህየመጣበት/ዘመን፡-Mesaiah/Christ Age -ይህጊዜየአራቱምወንጌላትዘመንነው፡፡ -የሐዋርያትማሰልጠኛወቅትነው፡፡ - በአራቱምወንጌላትከክርስቶስልደትእስከበዓለሃምሳያለውጊዜ 34 ዓመት እንደሆነይገመታል፡፡

  4. - የሉቃስወንጌል 3፡23 ‹‹ኢየሱስምሊያስተምርሲጀምርዕድሜውሠላሳዓመትያህል ሆኖትነበርእንደመሰላቸውየዮሴፍልጅሆኖ… -የዮሐንስወንጌል 14፡9 ኢየሱስም አለው፦አንተፊልጶስ፥ይህንያህልዘመንከእናንተጋርስኖርአታውቀኝምን? እኔንያየአብንአይቶአል፤እንዴትስአንአብንአሳየንትላለህ›› -ይህጊዜየመሲህበሥጋየመገለጥዘመንነው፡፡የማቴዎስወንጌል 1፡21-23 ልጅምትወልዳለች፤እርሱሕዝቡንከኃጢአታቸውያድናቸዋልናስሙንኢየሱስትለዋለህ። በነቢይከጌታዘንድ። እነሆ፥ድንግልትፀንሳለችልጅምትወልዳለች፥ስሙንምአማኑኤልይሉታልየተባለውይፈጸም ዘንድይህሁሉሆኖአል፥ትርጓሜውም።እግዚአብሔርከእኛጋርየሚልነው። -አምላክበሥጋተገልጦበምድርየተመላለሰበትዘመንነው፡፡ -ዮሐ. 1፡14 ‹‹ቃልምሥጋሆነ፤ጸጋንናእውነትተሞልቶበእኛአደረ›› የተባለውነው፡፡ በዮሐ. 8፡23-25 ላይበግልጥእንደተጻፈው፡- እናንተከታችናችሁ፥እኔከላይነኝ፤እናንተከዚህዓለምናችሁ፥እኔከዚህዓለምአይደለሁም። እንግዲህ።በኃጢአታችሁትሞታላችሁአልኋችሁ፤እኔእንደሆንሁባታምኑበኃጢአታችሁ ትሞታላችሁናአላቸው። እንግዲህ።አንተማንነህ? አሉት።ኢየሱስም፦ከመጀመሪያለእናንተየተናገርሁትነኝ። 3.የበዓለሃምሳቀን፡- /Day of Pentecost/. -ዘሌ. 23፡15-16 ‹‹የወዘወዛችሁትንነዶከምታመጡበትቀንበኋላከሰንበትማግስትፍጹምሰባትጊዜሰባት ቀንቍጠሩ እስከሰባተኛሰንበትማግስትድረስአምሳቀንቍጠሩአዲሱንምየእህልቍርባንወደ እግዚአብሔርአቅርቡ።›› -ዘዳ. 16፡9-10 ‹‹ሰባት ሳምንትም ትቈጥራለህ መከሩን ማጨድ ከምትጀምርበት ቀን ጀምሮ ሰባት ሳምንት መቍጠር ትጀምራለህ። አምላክህ እግዚአብሔር በባረከህ መጠን በፈቃድህ የምታቀርበውን አምጥተህ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የሰባቱ ሱባዔ በዓል ታደርጋለህ። ዘኁ. 28፡26 ‹‹ደግሞበበኩራትቀንከሰባቱሱባኤበዓላችሁአዲሱንየእህልቁርባን ለእግዚአብሔርባቀረባችሁጊዜየተቀደሰጉባዔይሆንላችኋል፡፡›› ከዚህበላይየቀረቡትየመጽሐፍቅዱስክፍሎችእንደሚያሳዩት፡- አዲስየእህልቁርባን፤በኩር፤ የመጀመሪያፍሬ፤ወዘተ. የሚያመለክተውበ50ኛቀንላይየሚቀርብነገርሁሉአዲስእና ትኩስ፤ለጋእንዲሆንየተፈለገበትምክንያትየመጀመሪያዎቹንየበዓለሃምሳቀንበኩር ክርስቲያኖችንበጥላነትእንዲያመለክትታስቦነው፡፡

  5. ሙሴንበእሳትውስጥሆኖእንደጠራውሐዋርያቱንደግሞበእሳትበተከፋፈለልሳንእያናገረሙሴንበእሳትውስጥሆኖእንደጠራውሐዋርያቱንደግሞበእሳትበተከፋፈለልሳንእያናገረ ጠራቸው፡፡በብሉይኪዳንከሰባትሳምንትበኋላአዲስፍሬይዘውየሚያከብሩትየበዓለሃምሳ ቀንበአዲስኪዳንክርስቶስከሞትከተነሳበኋላ 50ኛቀንላይ (40ተ10) የአዲስኪዳንበኩር ክርስቲያኖችበስሙጥምቀትተወለዱ፡፡የአዲስኪዳንቤተክርስቲያንተመሰረተች!! የሐዋርያትሥራ 1፡3ደግሞአርባቀንእየታያቸውስለእግዚአብሔርምመንግሥትነገር እየነገራቸው፥በብዙማስረጃከሕማማቱበኋላሕያውሆኖለእነርሱራሱንአሳያቸው። የሐዋርያትሥራ 2፡1-4 በዓለኀምሳየተባለውምቀንበደረሰጊዜ፥ሁሉምበአንድልብሆነውአብረውሳሉ፥ ድንገትእንደሚነጥቅዓውሎነፋስከሰማይድምፅመጣ፥ተቀምጠውየነበሩበትንምቤትሁሉ ሞላው። እንደእሳትምየተከፋፈሉልሳኖችታዩአቸው፤በያንዳንዳቸውምላይተቀመጡባቸው። በሁሉምመንፈስቅዱስሞላባቸው፥መንፈስምይናገሩዘንድእንደሰጣቸውበሌላልሳኖች ይናገሩጀመር። የሐዋርያትሥራ 2፡37-42 ይህንምበሰሙጊዜልባቸውተነካ፥ጴጥሮስንናሌሎችንምሐዋርያት።ወንድሞችሆይ፥ምን እናድርግ? አሉአቸው። ጴጥሮስም፦ንስሐግቡ፥ኃጢአታችሁምይሰረይዘንድእያንዳንዳችሁበኢየሱስክርስቶስስም ተጠመቁ፤የመንፈስቅዱስንምስጦታትቀበላላችሁ። የተስፋውቃልለእናንተናለልጆቻችሁጌታአምላካችንምወደእርሱለሚጠራቸውበሩቅ ላሉሁሉነውናአላቸው። በብዙሌላቃልምመሰከረና።ከዚህጠማማትውልድዳኑብሎመከራቸው። ቃሉንምየተቀበሉተጠመቁ፥በዚያምቀንሦስትሺህየሚያህልነፍስተጨመሩ፤ በሐዋርያትምትምህርትናበኅብረትእንጀራውንምበመቍረስበየጸሎቱምይተጉነበር። 4.የኢየሩሳሌምመፍረስ 70 ዓ.ም -ታሪክእንደሚነግረንኢየሩሳሌምከ40 ጊዜበላይወይተይዛለች፤ወይም ተማርካለች፤አሊያምበከፍልምይሁንበሙሉፈርሳለች፡፡ -ለመጨረሻጊዜየኢየሩሳሌምከተማየፈረሰችውበ70 ዓ.ምየሮማጄኔራል በነበረውበቲቶአማካይነትነው፡፡ -ይህምየሆነበትምክንያትአይሁዶችኢየሱስን፡- -ሀ/ስላልተቀበሉትነው፡፡የዮሐንስወንጌል 1፡11‹‹የእርሱወደሆነውመጣ፥የገዛ ወገኖቹምአልተቀበሉትም።›› -ለ/ እስከሞትድረስስለጠሉትነው፡፡በመሆኑምራሳቸውበድፍረትየተናገሩት መጥፎትንቢትተፈጸመባቸው፡፡የማቴ. 27፡25‹‹ሕዝቡምሁሉመልሰው።ደሙ

  6. በእኛናበልጆቻችንላይይሁንአሉ።››ያሉትበተግባርተፈጽሞእንደርካሽዕቃበእኛናበልጆቻችንላይይሁንአሉ።››ያሉትበተግባርተፈጽሞእንደርካሽዕቃ ተሸጡ፤አልፎምእንደሌባተደበደቡ፤እንደነፍሰገዳይተገደሉ፡፡ 5.የእስራኤልመንግሥትእንደገናመመለስ (1948 ዓ.ም) -ከ70 ዓ.ምእስከ 1948 ዓ.ምበድምሩለ 1878 ዓመታትያህልእስራኤልአገርም መንግሥትምአልነበራትም፡፡በ70 ዓ.ምእስራኤልከተበታተነችበኋላበየተበተኑበት የአህዛብአገርውስጥሆነውየራሳቸውንድርጅትበማቋቋምተጠነካከሩና በጦርነቶቹሁሉበተአምራታዊሁኔታድልበማድረግበ 1948 ዓ.ምእስራኤል እንደገናአገርመሆንዋታወቀ፡፡ይህደግሞየሆነበትምክንያትለአባቶቻቸው የተነገረውየተስፋቃልስለተፈጸመላቸውነው፡፡ ለምሳሌበአሞጽ 9፡11-15 እንዲህየሚለው፡- ‹‹በዚያቀንየወደቀችውንየዳዊትንድንኳንአነሣለሁ፥የተናደውንምቅጥርዋንእጠግናለሁ የፈረሰውንምአድሳለሁ፥እንደቀደመውምዘመንእሠራታለሁ ይኸውምየኤዶምያስንቅሬታ፥ስሜምየተጠራባቸውንአሕዛብንሁሉይወርሱዘንድነው፥ ይላልይህንየሚያደርግእግዚአብሔር፦ እነሆ፥አራሹአጫጁን፥ወይንጠማቂውምዘሪውንየሚያገኝበትወራትይመጣል፥ይላል እግዚአብሔርተራሮችምበተሀውንየወይንጠጅያንጠባጥባሉ፥ኮረብቶችምሁሉይቀልጣሉ። የሕዝቤንየእስራኤልንምርኮእመልሳለሁ፥የፈረሱትንምከተሞችሠርተውይቀመጡባቸዋል ወይንንምይተክላሉ፥የወይንጠጁንምይጠጣሉአታክልትንምያባጃሉ፥ፍሬውንምይበላሉ። በምድራቸውምእተክላቸዋለሁ፥ከእንግዲህምወዲህከሰጠኋቸውከምድራቸውአይነቀሉም፥ ይላልአምላክህእግዚአብሔር›› በተጨማሪምየትንቢተኢሳይያስ 2፡1-5 እናየትንቢተሚክያስ 4፡1-5 የተስፋቃላትም በሙላትእንደሚፈጸምላቸውይጠበቃል፡፡ 6.የቤተክርስቲያንዘመን፡- /Church age/. -ይህዘመንከበዓለሃምሳእስከመነጠቅያለውንጊዜይሸፍናል፡፡ -በሌላአባባልቤተክርስቲያንበምድርላይየምትቆይበትጊዜማለት ነው፡፡የዮሐንስራዕይምዕራፍ 1- 3 ያለውጊዜማለትነው፡፡ -ይህየቤተክርስቲያንዘመን (ራዕይ 1-3) እስከ 2000 ዓመትየሚገመት ሆኖበ7 ረጃጅምዘመናትእንደሚከፈልየመጽሐፍቅዱስአጥኚዎች ይስማማሉ፡፡ (ሆሴዕ 6፡1-2 እናበ2ጴጥ.3፡8 እንደተጻፈውከ2 ቀን በኋላየሚለውንእንደከ2000 ዓመትበኋላ፤በ3ኛውቀንያስነሳናል የሚለውንእንደሺህዓመትየሚቆጠርበትሁኔታምአለ፡፡አንድቀን እንደሺዓመትሆኖማለትነው፡፡)

  7. 1.የቀድሞዋሐዋርያዊትቤክርስቲያን፡-/Early Apostolic Church/ - የተመሰረተችውየበዓለሃምሳመንፈስቅዱስየወረደበትቀንነው፡፡ - የቆየችውምከ33-100 ዓ.ምባሉትጊዜያትውስጥነው፡፡ -የዚህችቤተክርስቲንመለያስምዋአገልጋይቤ/ክየሚልነው፡፡ - ምሳሌየምትሆነውየኤፌሶንቤተክርስቲያንናት፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 2፡1-7 ነው፡፡(ያንብቡት) 2. ስደተኛዋቤተክርስቲያን፡-/Persecuated Church/. - የቆየችውምከ100-312 ዓ.ምድረስነው፡፡ - የመከራዘመንቤተክርስቲያንተብላምትታወቃለች፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየሰምርኔስቤተክርስቲያንናት፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 2፡8-11 ነው፡፡(ያንብቡት) 3. የተሸነፈችቤክርስቲያን፡-/Compromising Church/. - የቆይታጊዜዋከ 312-600 ዓ.ምይገመታል፡፡ -ይህጊዜየስመ-ክርስትናዘመንተብሎይታወቃል፡፡ - በሰጡትነጻነትምክንያትነገሥታትእንደፈለጉየሚያሽከረክሩአት፤ ኃይልየሌላት፤የተሸነፈችቤተክርስቲያንናት፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየጴርጋሞንቤተክርስቲያንስትሆን የስሙትርጉም‹‹ሁለቴያገባች›› ማለትነው፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 2፡12-17 ነው፡፡(ክፍሉንያንብቡ) 4. የመካከለኛዘመንቤተክርስቲያን፡-/the Medieval Period Church/ - ይህጊዜየጨለማዘመንተብሎይታወቃል፡፡ - ስሙእንደሚያመለክተውክርስትናሙሉበሙሉየጨለመበትነው፡፡ - ዘመኑምከ600-1517 ዓ.ምድረስይገመታል፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየትያጥሮንቤተክርስቲያንናት፡፤

  8. - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 2፡18-29 ነው፡፡(ቦታውንያንብቡ) 5. የተሃድሶዘመንቤተክርስቲያን፡-/the Reformation Period Church/. - ይህችስምአለህሞተህማልእያለችየምታስጠነቅቅቤተክርስቲያንናት፡፡ - የዚህችቤተክርስቲያንዘመንከ 1517-1800 ዓ.ምእንደሆነይገመታል፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየሰርዴስቤተክርስቲያንናት፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 3፡1-6 ነው፡፡(ቦታውንያንብቡ) 6. ወደቀድሞውየተመለሰችቤተክርስቲያን፡-/the Restored Church/. - የዚህችቤተክርስቲያንዋናመልእክትማንምአክሊልህን እንዳይወስድብህያለህን (የተሰጠህን) አጽንተህያዝየሚልነው፡፡ - የዚህችቤተክርስቲያንዘመንከ1800 ዓ.ምጀምሮእስከየቤተክርስቲያን መነጠቅጊዜድረስየሚቆይነው፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየፊላዴልፍያቤተክርስቲያንናት፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 3፡7-13 ነው፡፡(ቦታውንያንብቡ) 7. ለንስሐየተጠራችየመጨረሻዘመንቤተክርስቲያን፡-/The Luke warm Church/. - የዚህችቤተክርስቲያንልዩምልክትለብታነው፡፡ - ወይያልሞቀች፤ወይያልቀዘቀዘችስለሆነችንስሐካልገባችእንደምትተፋ ማስጠንቀቂያየተነገራትየመጨረሻዘመንቤተክርስቲያንናት፡፡ - ዘመንዋከ1900 ጀምሮእስከየቤተክርስቲያንመነጠቅድረስነው፡፡ - በምሳሌነትየምትጠቀሰውየሎዶቅያቤተክርስቲያንናት፡፡ - የምትገኘውበዮሐንስራዕይ 3፡14-22 ነው፡፡ (ክፍሉንያንብቡ) እንግዲህየቤተክርስቲያንዘመንእስከ 2000 ዓመታትየሚገመትከሆነምን ያህልጊዜነውየቀረውብሎማሰብብልህነትይሆናል፡፡

  9. - ሁላችንምልንነቃ፤ዘወትርልናስብይገባል! - (34ተ2000) የቤተክርስቲያንመነጠቅካለንበትጊዜጀምሮበኢትዮጵያ አቆጣጠርቢቆይቢቆይምናልባትእስከ2034 ዓ.ምድረስባሉትጊዜያትውስጥ ሊሆንይችልይሆናልብሎመገመትሞኝነትአይመስልም፡፡ - በፈረንጆቹአቆጣጠርከሆነደግሞከዚህምሊያጥርይችላል! - ቢበዛደግሞእስራኤልከግብጽከ400 ዓመታትበኋላይወጣልተብሎሙሴ እስኪጎለምስተጠብቆከ430 ዓመታትበኋላእንደወጡትከሆነደግሞእስከ 2064ዓ.ምባሉትጊዜያትውስጥወይምበዚያአካባቢሊሆንይችላል! ያምሆነ ይህብቻዘመኑንከመገመትባለፈቀኑንናሰዓቱንአናውቅምናሁልጊዜ ተዘጋጅተንእንኑርየሚልነውመልእክቱ! 7. የቤተክርስቲያንመነጠቅ፡- /Rapture of the Church/. - መነጠቅየሚለውቃልፍቺው፡- በደስታናበፍቅርበእልልታመወሰድማለት ነው፡፡የቤተክርስቲያንመነጠቅከታላቁመከራትንሽቀደምብሎሊሆን እንደሚችልከሚከተሉትየመጽሐፍክፍሎችየተነሳይጠበቃል፤ይገመታልም፡፡ የዮሐንስራዕይ 3፡10-11 የትዕግሥቴንቃልስለጠበቅህእኔደግሞበምድርየሚኖሩትንይፈትናቸውዘንድበዓለምሁሉ ላይሊመጣካለውከፈተናውሰዓትእጠብቅሃለሁ። እነሆ፥ቶሎብዬእመጣለሁ፤ማንምአክሊልህንእንዳይወስድብህያለህንአጽንተህያዝ። 1ኛቆሮ. 15፡51-53 እነሆ፥አንድምሥጢርእነግራችኋለሁ፤ሁላችንአናንቀላፋምነገርግንየኋለኛውመለከት ሲነፋሁላችንበድንገትበቅጽበተዓይንእንለወጣለን፤መለከትይነፋልናሙታንም የማይበሰብሱሆነውይነሣሉእኛምእንለወጣለን። ይህየሚበሰብሰውየማይበሰብሰውንሊለብስይህምየሚሞተውየማይሞተውንሊለብስ ይገባዋልና። 1ኛተሰ. 4፡17-18 ከዚያምበኋላእኛሕያዋንሆነንየምንቀረው፥ጌታንበአየርለመቀበልከእነርሱጋርበደመና እንነጠቃለን፤እንዲሁምሁልጊዜከጌታጋርእንሆናለን። ስለዚህእርስበርሳችሁበዚህቃልተጽናኑ። ከላይከተጠቀሱትየእግዚአብሔርቃልክፍሎችእንደምናየው፡- ‹‹ከፈተናውሰዓትእጠብቅሃለሁ፤ቶሎብዬእመጣለሁ፤አንድ ምስጢርእነግራችኋለሁ፤በዚህቃልተጽናኑ›› የሚሉትንአስተውለን

  10. ስናጤናቸውክርስቶስቤተክርስቲያንንከታላቁመከራእናከቁጣውስናጤናቸውክርስቶስቤተክርስቲያንንከታላቁመከራእናከቁጣው እንደሚታደግየሚያመለክቱቃሎችናቸው፡፡በመሆኑም ቤተክርስቲያንበአየርላይሆናየምትጽናናበትወቅትነውማለት ይቻላል- የመከራው 7ቱዘመን! 8.የክርስቶስየፍርድወንበር፡- /Judgment seat of Christ/. በዚህጊዜቅዱሳንእንደተነጠቁበክርስቶስየፍርድወንበርፊትቀርበው የሥራቸውንዋጋይረከባሉ፤ይሸለማሉ፤ይቀበላሉ፡፡የጥቅስማስረጃዎች፡- 2ኛቆሮ. 5፡10 ‹‹መልካምቢሆንወይምክፉእንዳደረገ፥እያንዳንዱበሥጋው የተሠራውንበብድራትይቀበልዘንድሁላችንበክርስቶስበፍርድወንበርፊት ልንገለጥይገባናልና።›› ሮሜ 14፡10 አንተምበወንድምህላይስለምንትፈርዳለህ? ወይስአንተደግሞ ወንድምህንስለምንትንቃለህ? ሁላችንበክርስቶስፍርድወንበርፊትእንቆማለንና ራዕይ 22፡12 ‹፣እነሆ፥በቶሎእመጣለሁ፥ለእያንዳንዱምእንደሥራውመጠን እከፍልዘንድዋጋዬከእኔጋርአለ።›› 9.ቤተክርስቲያንከክርስቶስጋር፡-/the Church with Christ/. የሙሽራውክርስቶስናየሙሽራይቱቤተክርስቲያንየሰርግስነ-ስርዓት የሚካሄድበትጊዜማለትነው- ከቤ/ክመነጠቅበኋላ! -ዮሐንስ ራዕይ 19፡7-9፡- የበጉሰርግስለደረሰሚስቱምራስዋንስላዘጋጀችደስይበለንሐሤትምእናድርግክብርንም ለእርሱእናቅርብ። ያጌጠናየተጣራቀጭንየተልባእግርልብስእንድትጐናጸፍተሰጥቶአታል።ቀጭኑየተልባእግር የቅዱሳንጽድቅሥራነውና። 1ኛተሰ. 4፡13-18፡- ነገርግን፥ወንድሞችሆይ፥ተስፋእንደሌላቸውእንደሌሎችደግሞእንዳታዝኑ፥አንቀላፍተው ስላሉቱታውቁዘንድእንወዳለን። ኢየሱስእንደሞተናእንደተነሣካመንን፥እንዲሁምበኢየሱስያንቀላፉቱንእግዚአብሔር ከእርሱጋርያመጣቸዋልና። በጌታቃልየምንላችሁይህነውና፤እኛሕያዋንሆነንጌታእስኪመጣድረስየምንቀር ያንቀላፉቱንአንቀድምም፤ ጌታራሱበትእዛዝበመላእክትምአለቃድምፅበእግዚአብሔርምመለከትከሰማይይወርዳልና፥ በክርስቶስምየሞቱአስቀድመውይነሣሉ፤

  11. ከዚያምበኋላእኛሕያዋንሆነንየምንቀረው፥ጌታንበአየርለመቀበልከእነርሱጋርበደመናከዚያምበኋላእኛሕያዋንሆነንየምንቀረው፥ጌታንበአየርለመቀበልከእነርሱጋርበደመና እንነጠቃለን፤እንዲሁምሁልጊዜከጌታጋርእንሆናለን።(ቤ/ክ ከጌታ ጋር-ምንኛ ደስ ይላል!) ስለዚህእርስበርሳችሁበዚህቃልተጽናኑ። 2ኛቆሮ. 11፡2 በእግዚአብሔርቅንዓትእቀናላችኋለሁና፥እንደንጽሕትድንግልእናንተንለክርስቶስላቀርብ ለአንድወንድአጭቻችኋለሁና፤ ኤፌ. 5፡26 ባሎችሆይ፥ክርስቶስደግሞቤተክርስቲያንንእንደወደዳትሚስቶቻችሁንውደዱ፤በውኃ መታጠብናከቃሉጋርአንጽቶእንዲቀድሳትስለእርስዋራሱንአሳልፎሰጠ፤ እድፈትወይምየፊትመጨማደድወይምእንዲህያለነገርሳይሆንባትቅድስትናያለነውር ትሆንዘንድክብርትየሆነችንቤተክርስቲያንለራሱእንዲያቀርብፈለገ። . ይህወቅትዓለምበታላቅመከራላይስትሆንቤተክርስቲያንግንበታላቅ ደስታየምትፍለቀለቅበትየ 7 ዓመታትየአየርላይቆይታጊዜነው፡፡ ትንቢተዳንኤል 7፡25በልዑሉምላይቃልንይናገራል፥የልዑልንምቅዱሳንይሰባብራል፥ ዘመናትንናሕግንይለውጥዘንድያስባልእስከዘመንናእስከዘመናትእስከእኵሌታ ዘመንምበእጁይሰጣሉ። ትንቢተዳንኤል 9፡27፡- እርሱምከብዙሰዎችጋርጽኑቃልኪዳንለአንድሱባዔያደርጋል በሱባዔውምእኵሌታመሥዋዕቱንናቍርባኑንያስቀራልበርኵሰትምጫፍላይአጥፊው ይመጣልእስከተቈረጠውምፍጻሜድረስመቅሠፍትበአጥፊውላይይፈስሳል። ትንቢተዳንኤል 12፡7፡- ከወንዙምውኃበላይየነበረውበፍታምየለበሰውሰውቀኝናግራ እጁንወደሰማይአንሥቶ።ለዘመንናለዘመናትለዘመንምእኵሌታነውየተቀደሰውም ሕዝብኃይልመበተንበተጨረሰጊዜይህሁሉይፈጸማልብሎለዘላለምሕያውሆኖ በሚኖረውሲምልሰማሁ። ትንቢተዳንኤል 12፡11የዘወትሩምመሥዋዕትከቀረጀምሮ፥የጥፋትምርኵሰትከቆመጀምሮ ሺህሁለትመቶዘጠናቀንይሆናል።(1290/360 ₌ 3.583 ሶስትዓመትተኩልማለትነው)፡፡ 10. ሀሳዊመሲህከእስራኤልጋርቃልኪዳንሲገባ- Anti-Christ makes covenant with Israel. ትንቢተዳንኤል 9:27፡- እርሱምከብዙሰዎችጋርጽኑቃልኪዳንለአንድሱባዔ (7 ዓመታት) ያደርጋልበሱባዔውምእኵሌታመሥዋዕቱንናቍርባኑንያስቀራል(ያፈርሳል)

  12. በርኵሰትምጫፍላይአጥፊውይመጣልእስከተቈረጠውምፍጻሜድረስመቅሠፍትበርኵሰትምጫፍላይአጥፊውይመጣልእስከተቈረጠውምፍጻሜድረስመቅሠፍት በአጥፊውላይይፈስሳል። የዮሐንስራዕይ 13፡4፡- ለዘንዶውምሰገዱለት፥ለአውሬውሥልጣንንሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም።አውሬውንማንይመስለዋል፥እርሱንስሊዋጋማንይችላል? እያሉ ሰገዱለት። (እስራኤልተታሎለዘንዶውይሰግዳል)፡፡ ይህጊዜየአህዛብየመከራዘመንሶስትዓመትተኩልጊዜሲሆንበዮሐንስራዕይ ምዕራፍ 6-10 ላይየተጻፈውመቅሰፍትሁሉየሚፈጸምበትወቅትነው፡፤ 11.ሀሳዊመሲህየገባውንቃልሲያፈርስ- Anti-Christ breaks covenant. . የያዕቆብመከራትንቢተኤርምያስ 30፡7፡- ወዮ! ያቀንታላቅነውና፥ እርሱንምየሚመስልየለምናያየያዕቆብመከራዘመንነው፥ነገርግንከእርሱ ይድናል።የተባለውይፈጸማል፡፡ በዮሐንስ 1፡11 እናበማቴ. 27፡25 መሠረትየሥራቸውንዋጋይቀበላሉ፡፡ ይህጊዜደግምበዮሐንስራዕይ 11-19 የተጻፈውመቅሰፍትሁሉበአይሁድላይ የሚፈጸምበትየ2ኛው 3 ዓመትተኩልወቅትነው፡፡ ዮሐንስራዕይ 11:2፡-በመቅደሱምውጭያለውእድሞለአህዛብተሰጥቶአልናተወው አትለካውም፤እነርሱምአርባሁለትወር (3ዓመትተኩል) የተቀደሰችውንከተማ ይረግጡአታል፡፡ ዮሃንስራዕይ 13፡5፡- ታላቅንምነገርናስድብንየሚናገርበትአፍተሰጠው፤በአርባሁለት ወርም (3 ዓመትተኩል) እንዲሠራስልጣንተሰጠው፡፡ የክርስቶስዳግምመምጣት፡- /Second Coming of Christ/. 12. ዮሐንስራዕይ 1፡7-8 እነሆ፥ከደመናጋርይመጣል፤ዓይንምሁሉየወጉትምያዩታል፥የምድርምወገኖችሁሉስለ እርሱዋይዋይይላሉ።አዎን፥አሜን። ያለውናየነበረውየሚመጣውምሁሉንምየሚገዛጌታአምላክ።አልፋናዖሜጋእኔነኝይላል። የዮሐንስ ወንጌል 14፡3ሄጄምስፍራባዘጋጅላችሁ፥እኔባለሁበትእናንተደግሞእንድትሆኑ ሁለተኛእመጣለሁወደእኔምእወስዳችኋለሁ። የማቴዎስወንጌል 24፡30የሰማያትምኃይላትይናወጣሉ።በዚያንጊዜምየሰውልጅምልክት በሰማይይታያል፥በዚያንጊዜምየምድርወገኖችሁሉዋይዋይይላሉ፥የሰውልጅንም በኃይልናበብዙክብርበሰማይደመናሲመጣያዩታል፤ ፊልጵስዩስ 3፡20 እኛአገራችንበሰማይነውና፥ከዚያምደግሞየሚመጣመድኃኒትንእርሱንምጌታንኢየሱስ

  13. ክርስቶስንእንጠባበቃለን፤ እርሱምሁሉንእንኳለራሱሊያስገዛእንደሚችልበትአሠራር፥ክቡርሥጋውንእንዲመስል የተዋረደውንሥጋችንንይለውጣል። 1ተሰ.4፡15-16 በጌታቃልየምንላችሁይህነውና፤እኛሕያዋንሆነንጌታእስኪመጣድረስየምንቀር ያንቀላፉቱንአንቀድምም፤ ጌታራሱበትእዛዝበመላእክትምአለቃድምፅበእግዚአብሔርምመለከትከሰማይይወርዳልና፥ በክርስቶስምየሞቱአስቀድመውይነሣሉ፤ 2ኛተሰ. 1፡7-10 ጌታኢየሱስከሥልጣኑመላእክትጋርከሰማይበእሳትነበልባልሲገለጥ፥መከራን ለሚያሳዩአችሁመከራን፥መከራንምለምትቀበሉከእኛጋርዕረፍትንብድራትአድርጎ እንዲመልስበእግዚአብሔርፊትበእርግጥጽድቅነውና። እግዚአብሔርንየማያውቁትን፥ለጌታችንምለኢየሱስክርስቶስወንጌልየማይታዘዙትን ይበቀላል፤ በዚያምቀንበቅዱሳኑሊከብር፥ምስክርነታችንንምአምናችኋልናበሚያምኑትሁሉዘንድ ሊገረምሲመጣ፥ከጌታፊትከኃይሉምክብርርቀውበዘላለምጥፋትይቀጣሉ። ቲቶ 2፡13 ይህምጸጋ፥ኃጢአተኝነትንናዓለማዊንምኞትክደን፥የተባረከውንተስፋችንንእርሱም የታላቁንየአምላካችንንናየመድኃኒታችንንየኢየሱስክርስቶስንክብርመገለጥእየጠበቅን፥ ራሳችንንበመግዛትናበጽድቅእግዚአብሔርንምበመምሰልበአሁኑዘመንእንድንኖር ያስተምረናል፤ ዕብራውያን 9፡28፡- እንዲሁክርስቶስደግሞ፥የብዙዎችንኃጢአትሊሸከምአንድጊዜ ከተሰዋበኋላ፥ያድናቸውዘንድለሚጠባበቁትሁለተኛጊዜያለኃጢአትይታይላቸዋል። 13. ፍርድ በአህዛብ መንግሥታት ላይ፡-/ Judgment of Gentile Nations/. . የማቴዎስ ወንጌል 24 እና 25 ሙሉ በሙሉ ይፈጸማል፡፡ ትንቢተ ኢዩኤል 3፡1-2 እነሆም፥በዚህወራትናበዚህዘመን፥የይሁዳንናየኢየሩሳሌምንምርኮበምመልስበትጊዜ፥ አሕዛብንሁሉሰብስቤወደኢዮሣፍጥሸለቆአወርዳቸዋለሁበዚያምስለሕዝቤናስለርስቴስለ እስራኤልበአሕዛብመካከልየበተኑአቸውንምድሬንምየተካፈሉአትንእፋረድባቸዋለሁ። በመነጠቅ ወቅት ለክርስቲያኖች ፍርድ ሲሰጥ፤ በዳግም መምጣት ወቅት በሕይወት ባሉ አህዛብ ላይ ፍርድ ይሰጣል፡፡ 14. ሰይጣን በጥልቅ ይታሰራል፡- / Satan bound in a pit/. የዮሐንስ ራዕይ 20፡1-3 የጥልቁንምመክፈቻናታላቁንሰንሰለትበእጁየያዘመልአክከሰማይሲወርድአየሁ። የቀደመውንምእባብዘንዶውንእርሱምዲያብሎስናሰይጣንየተባለውንያዘው፥ ሺህዓመትምአሰረው፥ወደጥልቅምጣለውአሕዛብንምወደፊትእንዳያስትሺህዓመት እስኪፈጸምድረስበእርሱላይዘግቶማኅተምአደረገበት፤ከዚያምበኋላለጥቂትጊዜይፈታ ዘንድይገባዋል።

  14. የይሁዳ መልእክት ቁ. 6፡- መኖሪያቸውንምየተዉትንእንጂየራሳቸውንአለቅነት ያልጠበቁትንመላእክትበዘላለምእስራትከጨለማበታችእስከታላቁቀንፍርድድረስ ጠብቆአቸዋል። 15. የሺህዓመትመንግሥት፡- / Kingdom Age (Millenium)/. የዮሐንስራዕይ 20፡4-6 ዙፋኖችንምአየሁ፥በእነርሱምላይለተቀመጡትዳኝነትተሰጣቸው፤ስለኢየሱስምምስክርና ስለእግዚአብሔርቃልራሶቻቸውየተቈረጡባቸውንሰዎችነፍሳት፥ለአውሬውናለምስሉም ያልሰገዱትንምልክቱንምበግምባራቸውበእጆቻቸውምላይያልተቀበሉትንአየሁ፤ ከክርስቶስምጋርሺህዓመትኖሩናነገሡ። የቀሩቱሙታንግንይህሺህዓመትእስኪፈጸምድረስበሕይወትአልኖሩም።ይህየፊተኛው ትንሣኤነው። በፊተኛውትንሣኤዕድልያለውብፁዕናቅዱስነው፤ሁለተኛውሞትበእነርሱላይሥልጣን የለውም፥ዳሩግንየእግዚአብሔርናየክርስቶስካህናትይሆናሉከእርሱምጋርይህንሺህዓመት ይነግሣሉ። በዚህን ወቅት ማለትም በሺህ ዓመት መንግሥት ጊዜ በብሉይ ኪዳን ለእምነት አባቶች የተገባው የተስፋ ቃላት ሁሉም ይፈጸማሉ፡፡ . ሰይጣን ስለታሰረ ጸጥ ለጥ ያለ የሰላምና የልማት መንግሥት ይሆናል፡፡ ትንቢተ ኢሳያስ 66፡11-15 ትጠቡዘንድከማጽናናትዋምጡትትጠግቡዘንድእጅግጠጥታችሁበክብርዋሙላትደስ ይላችሁዘንድ። እግዚአብሔርእንዲህይላልና።እነሆ፥ሰላምንእንደወንዝ፥የአሕዛብንምክብርእንደሚጐርፍ ፈሳሽእመልስላታለሁከዚያምትጠባላችሁ፥በጫንቃላይይሸከሙአችኋልበጕልበትምላይ እያስቀመጡያቀማጥሉአችኋል። እናትልጅዋንእንደምታጽናናእንዲሁአጽናናችኋለሁ፥በኢየሩሳሌምምውስጥትጽናናላችሁ። ታያላችሁ፥ልባችሁምሐሤትታደርጋለች፥አጥንታችሁምእንደለምለምሣርትበቅላለች የእግዚአብሔርምእጅለሚፈሩትትታወቃለች፥በጠላቶቹምላይይቈጣል። እነሆ፥እግዚአብሔርመዓቱንበቍጣ፥ዘለፋውንምበእሳትነበልባልይመልስዘንድከእሳትጋር ይመጣል፥ሰረገሎቹምእንደዐውሎነፋስይሆናሉ። የተባለው ይፈጸማል፡፡ 16.ይህ ምድር በእሳት ይቃጠላል- Earth destroyed by fire. 2ኛ ጴጠ. 3፡10፡-ይህሁሉእንዲህየሚቀልጥከሆነ፥የእግዚአብሔርንቀንመምጣት እየጠበቃችሁናእያስቸኰላችሁ፥በቅዱስኑሮእግዚአብሔርንምበመምሰልእንደምንልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያቀንሰማያትተቃጥለውይቀልጣሉየሰማይምፍጥረትበትልቅትኵሳት ይፈታል፤ 2ኛተሰ. 1፡6-8 ጌታኢየሱስከሥልጣኑመላእክትጋርከሰማይበእሳትነበልባልሲገለጥ፥መከራን ለሚያሳዩአችሁመከራን፥መከራንምለምትቀበሉከእኛጋርዕረፍትንብድራትአድርጎ

  15. እንዲመልስበእግዚአብሔርፊትበእርግጥጽድቅነውና።እንዲመልስበእግዚአብሔርፊትበእርግጥጽድቅነውና። እግዚአብሔርንየማያውቁትን፥ለጌታችንምለኢየሱስክርስቶስወንጌልየማይታዘዙትን ይበቀላል፤ ኦሪት ዘፍጥረት 19፡24፡- እግዚአብሔርምበሰዶምናበገሞራላይከእግዚአብሔርዘንድ ከሰማይእሳትናዲንአዘነበ- ይህበመላውምድርላይይደገማል፡፡ 17.የነጭ ዙፋን ፍርድ- white Throne Judgment. የዮሐንስ ራዕይ 20፡11-15 ታላቅናነጭዙፋንንበእርሱምላይየተቀመጠውንአየሁ፥ምድርናሰማይምከፊቱሸሹ ስፍራምአልተገኘላቸውም። ሙታንንምታናናሾችንናታላላቆችንበዙፋኑፊትቆመውአየሁ፥መጻሕፍትምተከፈቱ፤ሌላ መጽሐፍምተከፈተእርሱምየሕይወትመጽሐፍነው፤ሙታንምበመጻሕፍትተጽፎእንደነበረ እንደሥራቸውመጠንተከፈሉ። ባሕርምበእርሱውስጥያሉትንሙታንሰጠ፥ሞትናሲኦልምበእነርሱዘንድያሉትንሙታን ሰጡ፥እያንዳንዱምእንደሥራውመጠንተከፈለ። ሞትናሲኦልምበእሳትባሕርውስጥተጣሉ።ይህምየእሳትባሕርሁለተኛውሞትነው። በሕይወትምመጽሐፍተጽፎያልተገኘውማንኛውምበእሳትባሕርውስጥተጣለ። 18.የእሳት ባህር- Lake of fire. . የዮሐንስ ራዕይ 20፡14፡- ሞትናሲኦልምበእሳትባሕርውስጥተጣሉ።ይህምየእሳትባሕር ሁለተኛውሞትነው። . ሲኦል፤ሃዳስ፤ጠርጣሎስ፤ገሃነም፤ 2ኛሞት፤የእሳትባህርበሚልይደመደማል፡፡. . በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘ ሁሉ (ችግር የለም) በእሳት ባህር ውስጥ ይገኛል፡፡ . የውሃ ባህር ወደ እሳት ባህርነት ይቀየራል - Lake of water changed into lake of fire. የዮሐንስ ራዕይ 20፡15በሕይወትምመጽሐፍተጽፎያልተገኘውማንኛውምበእሳትባሕር ውስጥተጣለ። 19.አዲሲትዋ የሩሳሌም- New Jerusalem. ራዕይ 21፡2፡-ቅድስቲቱምከተማአዲሲቱኢየሩሳሌም፥ለባልዋእንደተሸለመችሙሽራ ተዘጋጅታ፥ከሰማይከእግዚአብሔርዘንድስትወርድአየሁ። ራዕይ 21፡10…የእግዚአብሔርምክብርያለባትንቅድስቲቱንከተማኢየሩሳሌምንከሰማይ ከእግዚአብሔርዘንድስትወርድአሳየኝ፤ 20. አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር-New Heaven and New Earth. ራዕይ 21፡1፡-አዲስሰማይንናአዲስምድርንምአየሁ፥ፊተኛውሰማይናፊተኛይቱምድር አልፈዋልና፥ባሕርምወደፊትየለም። ራዕይ 22፡5፡- ከእንግዲህምወዲህሌሊትአይሆንም፥ጌታአምላክምበእነርሱላይ ያበራላቸዋልናየመብራትብርሃንናየፀሐይብርሃንአያስፈልጋቸውም፤ለዘላለምምእስከ ዘላለምይነግሣሉ።የዘላለምሕይወትይጀመራል!! ለዚህያብቃን!! አሜን፡፡ በቢሾፕጌታሁንላምቤቦ፡- መጀመሪያበ 2004፤እንደገናበ 2012 ዓ.ምየቀረበትምህርት፡፡

More Related