1 / 30

ቀን አንድ ፦ ብርሃን ይሁን አለ [ዘፍ1 2-5 ]

ቀን አንድ ፦ ብርሃን ይሁን አለ [ዘፍ1 2-5 ]. መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።.

Download Presentation

ቀን አንድ ፦ ብርሃን ይሁን አለ [ዘፍ1 2-5 ]

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. ቀንአንድ፦ ብርሃንይሁንአለ[ዘፍ12-5] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  2. ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር። እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ ብርሃንም ሆነ።  እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን። [ዘፍ12-5] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  3. ቀን አንድ ፦ ብርሃን [ዘፍ 12-5] እግዚአብሔር ብርሃን ነዉ። ጨለማ በርሱ ዘንድ የለም።[1ዩሃ15] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  4. የብርሃኑንመንገድምይሁንየጨለማውን ቦታእርሱብቻያውቀዋል፡፡ [ኢዮ3819] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  5. በጨለማብርሃንይሁንያለእግዚአብሔር ነው፡፡ [2ቆሮ46] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  6. እግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3] ሀ.በሚታየውቁሳዊአካል፤- መሬትበራሷዛቢያመዞርመጀመሯን፥ቀንናማታ መጀመሩን፥ብርሃንናጨለማ መጀመሩንያሳያል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  7. አንድምእግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3]፤ ለ.በpsychic(በነፍስደረጃ)፤- ይኸውምበSoul, Mental and Emotional level የጊዜንመጀመርያሳያል፡፡ በዚህምየሚታየውንብርሃንሳይሆንየነፍስብርሃንናጨለማንያሳያል፡፡ ዘመንንያሳያል።[ሮሜ1311-12] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  8. አንድምእግዚአብሔርም፦ብርሃን ይሁን አለ፥ ብርሃንም ሆነ ሲል።[ቁ.3]፤ ሐ.በመንፈስደረጃ፤መልካምና ክፉ፥እግዚአብሔርናሳይጣንእንዳለመለየትንያሳያል፡፡ መልካምሁሉየመልካምነገርምንጭናመገኛብርሃንም የሆናዉን መልካሙንመንፈስ፤እግዚያብሔርንየሚያሳይመሆኑን "እግዚአብሔርብርሃኑመልካምእንደሆነአየ" ብሎታል፡፡[ናሆ17]በተቃራኒው ክፉሁሉየክፉነገርምንጭናመገኛጨለማምየሆነውንክፉውንመንፈስ፥ሰይጣንንየሚያሳይነው፡፡ [ዮሃ844] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  9. ማስገንዘቢያ ብርሃንናጨለማበመጽሓፍ ቅዱስተቃራኒሆነዉተገልጠዋል፡፡ ይህየመልካሙሁሉምንጭየሆነውመልካምአምላክ፤የክፉውሁሉምንጭየሆነውክፉውአምላክየሚለውንምንታዌነት(dualism) የሚያሳይሳይሆን፤ሰይጣንአምላክየሚባለውበእግዚአብሔርባመነሰውሞራላዊ ስብዕናእግዚአብሔርንየሚቃወመውንመንፈሳዊኃይልለመግለጥነው፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  10. በዚህም፦[ዮሃ39-21፣ዮሃ340-20፣2ቆሮ614-16] • "ብርሃን" የሚለውንቃልመልካም፥እውነትናቅዱስየሚለውንሲወክል፥ • "ጨለማ" የሚለውቃልደግሞክፉ፥ሐሰትናርኩስምየሚለውንይወክላል፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  11. ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤  የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና። ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።[ኤፌ58-14] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  12. ዮሃ812 "ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  13. ክብርና ምስጋና ይግባዉና ብርሃነ ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ • እርሱ አማናዊ ብርሃን ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ የዓለም ብርሃናት፤ • እርሱ አማናዊ ሕይወት ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ ዘላለማዊያን፤ • እርሱ አማናዊ ቅዱስ ሆኖ ያመኑበትን በፀጋዉ ቅዱሳን አድርጓቸዋል። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  14. ክብርና ምስጋና ይግባዉና በንፅዕት ድንግል ማሪያም ልጅ፤ በብርሃነ ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ የሚያምኑ ሁሉ ብርሃናዊያን፥ ዘላለማዊያን፥ ቅዱሳንም ናቸዉ! ስለ በደላቸዉ አልፎ በመሰጠት፣ እነርሱንም ስለ ማጽደቅም በተነሣው በርሱ አምነዋልና። [ሮሜ425] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  15. መሠረታዊ ጥቅሶች • 1ዮሃ15”ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።” • 1ጢሞ6፥16” እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።” መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  16. መሠረታዊ ጥቅሶች • ዮሃ14-9”በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ። ስለ ብርሃን ሊመሰክር መጣ እንጂ፥ እርሱ ብርሃን አልነበረም። ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር። በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።” መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  17. መሠረታዊ ጥቅሶች • ዮሃ9፥5 "በዓለምሳለውየዓለምብርንነኝ” እንዳለ አምላካቸዉ እርሱ የዓለም ብርሃን ነዉና! • መዝ118፥105 "ሕግህለእግሬመብራትለመንገድምብርሃንነው፡፡" እንደሚል ሕጉብርሃንነውና! • በጨለማብርሃንይሁንየለእግዚአብሔርነው፡፡ [2ቆሮ46] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  18. ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ነበር። በዓለም ነበረ፥ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፥ ዓለሙም አላወቀውም። የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።[ዩሃ19-11] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  19. ለተቀበሉት፡-“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።” [1ጴጥ29-10] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  20. እንግዲህ.....ብርሃንይሁንአለከሚለዉ አስተምሮ መሰረተ ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን ወይም ክርስቶስን መቀበል ማለት በራሱ ምን ማለት ነዉ??? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  21. በክርስቶስ ማመን ስንል፦ እግዚአብሔርብርሃንነው፡፡ ጨለማበርሱዘንድየለም።ይሔለሰውሁሉየሚያበራውእዉነተኛ ብርሃንወደዓለም መጥቶዓለሙስላለወቀውአልተቀበለዉም። እርሱ ግን በእግዚአብሔርበተወሰነአሳቡናበቀደመ እዉቀቱም ተሰጥቶበአመፅኞችእጅተሰቆሎሞተ፡፡ እግዚአብሔርግንየሞትንጣርአጥፍቶአስነሳው።ሞት ይይዘዉዘንድአልቻለምና!አሁንበግርማውቀኝአለብሎማመንነው፡፡[ስራ222-24] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  22. በክርስቶስ ማመን ስንል፦አንድም በክርስቶስውስጥሕይወትአለ፥ይህሕይወትምየኔብርሃንነው÷ ብርሃኑምበጨለማይበራልጨለማምአያሸንፈውም፥ በዚህብርሃንከጨለማወደሚደነቅብርሃንተጠርቻለሁ፡፡ አሁንየተመረጥኩምትውልድምህረትንያገኘሁየእግዚአብሔርወገንነኝብሎማመንነው፡፡ [1ጴጥ29-10] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  23. መጽሓፍ ”በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን።” ይላል፡፡ [መዝ69] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  24. አሁን ጥያቄዉ ”በብርሃኑ ብርሃንን እያዩ ነዉ ወይ?” መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  25. አሁንጥያቄው....? • ክርስቶስንተቀብለዉታወይስአልተቀበሉም?ነዉ። • የሚያበራውንእውነተኛብርሃንበእውነትበግልዎአውቀውታል ወይስ የቤተክርስቲያን አባል ብቻ ነዎት? ነዉ። • የእግዚአብሔርወገንሆነውበብርሃኑእየተመላለሱነውወይስከጨለማውገዥከሰይጣንጋርነዎት? ነዉ! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  26. “በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ። በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።”[2ቆሮ. 46] እንዲሁ፦ "የሕይወትምንጭከአንተዘንድነውናበብርሃንህብርሃንንእናያለን፡፡" [መዝ69] ተብሏልና። በሌላ ቦታ ደግሞ ይኸዉ እዉነተኛ ብርሃን፤- እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።” [ራዕ225] ይላልና። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  27. አሁን መቅረዝዎ በእጅዎ ነዉ ያለዉ? ንስሃስ ገብተዋል? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  28. አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል፡፡ ይላልና![ኤፌ58-14] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  29. ቀንአንድ፦ የእግዚአብሔርብርሃን የሚጠይቀን፣ አሁን ነፍሳችንን በእዉነት ስንፈትሻት በእርግጥ፡ የልባችን ጨለማ በርቷል? ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና፥ በብርሃኑብርሃንንእናያለን? መቅረዛችን አልተወሰደብንም? መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

  30. ተጨማሪጥቅሶች፤ • 1ነገ2221-22 • መዝ 433፣5613፣ 8915፣908,17፣9711 • ምሳ1530 • መክ117 • ኢሳ25 • ሚኪ 79 • ሉቃ1135,168 • ዩሃ1236 • 2ቆሮ 614-16 • ኤፌ21-10 • ኤፌ 58, 9-10 • ያዕ116-18 “እግዚአብሔርም በጨለማ ብርሃን ይብራ አለ ብርሃንም ሆነ። እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ እግዚአብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን ቀን ብሎ ጠራው፥ ጨለማውንም ሌሊት አለው። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አንድ ቀን።” [ዘፍ13-5] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

More Related