1 / 41

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዩኒቨርሳል የገጠር መንገድ አክሰስ ኘሮግራም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዩኒቨርሳል የገጠር መንገድ አክሰስ ኘሮግራም. የኘሮግራሙ ይዘት. ክፍል አ ንድ መግቢያና ዳራ ክፍል ሁለት የተዘጋጁ ጽሑፎች ቅኝት ክፍል ሶስት የዋና ዋና ችግሮች ትንተና ክፍል አራት የኘሮግራም ቀረፃ ክፍል አምስት ማጠቃለያና አስተያየት. መግቢያና ዳራ. ለልማት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱ አስተማማኝ የመሠረተ ልማት አገልግሎት እንደሆነ ይታወቃል ፡፡

dana
Download Presentation

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዩኒቨርሳል የገጠር መንገድ አክሰስ ኘሮግራም

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. በአማራብሔራዊክልላዊመንግስትየዩኒቨርሳልየገጠርመንገድአክሰስኘሮግራምበአማራብሔራዊክልላዊመንግስትየዩኒቨርሳልየገጠርመንገድአክሰስኘሮግራም

  2. የኘሮግራሙይዘት • ክፍል አ ንድ መግቢያናዳራ • ክፍልሁለት የተዘጋጁጽሑፎችቅኝት • ክፍልሶስት የዋናዋናችግሮችትንተና • ክፍልአራት የኘሮግራምቀረፃ • ክፍልአምስት • ማጠቃለያናአስተያየት

  3. መግቢያናዳራ • ለልማትእጅግአስፈላጊከሆኑትጉዳዮችአንዱአስተማማኝየመሠረተልማትአገልግሎትእንደሆነይታወቃል፡፡ • በጥበብበተሳሰረውዓለምውስጥብቁተወዳዳሪመሆንየሚቻለውቀልጣፋየመሠረተልማትአገልግሎትሲኖርብቻነው፡፡ • በተለይየመንገድመሠረተልማትየገበያአድማሱንለማስፋት፣ ማህበራዊናኢኮኖሚያዊእንዲሁምአስተዳደራዊአገልግሎቶችንእንዲፋጠንለማድረግናየህዝቡኑሮእንዲሻልከፍተኛአስተዋጽኦያደርጋል፡፡

  4. በሃገሪቱያለውየመንገድአውታርስርጭትበዝቅተኛደረጃየሚገኝሲሆንየክልላችንምበተመሳሳይዝቅተኛነው፡፡በሃገሪቱያለውየመንገድአውታርስርጭትበዝቅተኛደረጃየሚገኝሲሆንየክልላችንምበተመሳሳይዝቅተኛነው፡፡ • የክልሉንየመንገድአውታርለማስፋፋትጥረትመደረጉቢታወቅምበሽፋኑምሆነበጥራቱበሚጠበቀውደረጃነውማለትአይቻልም፡፡ • በመሆኑምይህንችግርለመፍታትኘሮግራምቀርጾወደተግባርመግባትአስፈላጊሆኗል፡፡

  5. መግቢያናዳራ • በአሁኑወቅትየክልሉየመንገድኔትወርክ 7619.9 ኪ.ሜትርያህልነው • በክልሉከሚገኘውጠቅላላየመንገድኔትወርክ 3952 ኪ.ሜበኢመባስርየሚተዳደርሲሆንቀሪው 3665.9 ኪ.ሜደግሞየክልሉየገጠርመንገዶችባለሥልጣንየሚያስተዳድረውነው፡፡ • የክልሉየመንገድጥግግት /Road densisty Ratio/ 48 ኪ.ሜ በ1000 ካ.ኪ.ሜነው፡፡ • የጥገናሽፋኑ 16665 ኪ.ሜየደረሰሲሆንየሚከናወነውም በ4 የጥገና ጽ/ቤቶችአማካይነትነው፡፡

  6. የኘሮግራሙመነሻዎች • ገጠርንመሠረትያደረገውየልማትስትራቴጂ • የገጠርልማትንማፋጠን • የገጠርናየከተማትስስር • የግብርናእናኢንዱስትሪልማትትስስር • በገበያየተቃኘውየኢኮኖሚሥርዓት - ዓለምአቀፍትስስር (Globalization) ማጠናከርእናተወዳዳሪሆኖመገኘት፤ - ብቃትያለውአቅርቦትናምርትማጓጓዝ • የእስከአሁኑየገጠርመንገድግንባታሂደት • የገጠርወጣቶችናሴቶችፖኬጃቸውንተከትሎበልማቱየሚያሳተፍስትራቴጂ • በሰውጉልበትየገጠርመንገድለመገንባትየሚሰጠውሥልጠና • የምዕተዓመቱን (Millenium) የልማትግብየማሳካትግዴታ፤ • በገጠርመንገድግንባታየአነስተኛኮንትራክሽንእናየአማካሪተቋማትተሳትፎአዋጭነት

  7. የኘሮግራሙዓላማ • የገጠርመንገድልማትንለማስፋፋትበመስኩየጥቃቅንናአነስተኛየመንገድሥራተቋማትንለመፍጠርናለመደገፍየሚያስችልየጋራኘሮግራምበመቅረጽበቀጣይአምስትዓመታትሁሉንምየክልሉየገጠርቀበሌዎችደረጃቸውንበጠበቁየክረምትከበጋገጠርመንገዶችማገናኘትእናአስፈላጊውንጥገናበማድረግምበኢኮኖሚልማትእንቅስቃሴብቁተወዳዳሪመሆንየሚቻልበትንሁኔታማመቻቸትየኘሮግራሙየተጠቃለለዓላማነው፡፡

  8. ክፍልሁለትየተዛማጅጽሁፎችቅኝት 2.1 የሰውጉልበትቴክኖሎጂ • ምንነት • የተለያዩአገሮችልምድናተሞክሮ /ጋና፣ ኬኒያናታንዛኒያ/ • በአገራችንበተለይበክልላችንያለውተሞክሮ 2.2 የጥቃቅንናአነስተኛተቋማት • ምንነት • ለከተማናገጠርልማትትስስርለድህነትቅነሳያላቸውጠቀሜታ 2.3 የማስፈፀሚያ /የመፈፀምአቅምምንነትናይዘት

  9. የሰውኃይልቴክኖሎጂ • ምንነት • በካባድማሽንዕገዛየሚሰራንበቀላልማሽኖችበቀላሉበአካባቢበሚገኙየእጅመሣሪያዎችበመጠቀምመሠረተልማቶችንማስፋፋትበተለይምመጋቢየገጠርመንገዶችንየመገንባትናነባሮችንምየመጠገንሥራመስራትማለትነው፡፡

  10. የኘሮግራሙአስፈላጊነት • የክልሉንበአጠቃላይእናየገጠሩንበተለይማህበራዊእናምጣኔሃብታዊእድገትንለማፋጠንይረዳል • የክልሉንገጠሮችከሃገሪቱየኢኮኖሚማዕከሎችእናከዓለምገበያጋርለማስተሳሰርአንድአገርአቀፍየመንገድመረብይፈጥራል፡፡ • ገጠሩንናግብርናውንማዕከልያደረገውየልማትስትራቴጂገጠሩንከከተማ፣ ግብርናንከኢንዱስትሪጋርእያስተሳሰረናትስስሩንምየበለጠእያጠናከረእንዲሄድያስችላል፡፡ • ከግብርናውጭያሉትንየገጠርወጣቶችእናሴቶችበጥቃቅንናአነስተኛየኮንሰትራክሸንተቋማትበማደራጀትወደኢንዱስትሪውእንዲገቡየሚያስችላቸውንሁኔታያመቻቻሉ፡፡

  11. የሰውጉልበትቴክኖሎጂንለመጠቀምምቹሁኔታዎችከሚባሉትመካከልየሰውጉልበትቴክኖሎጂንለመጠቀምምቹሁኔታዎችከሚባሉትመካከል • በቂየግንባታጥሬዕቃዎችበአካባቢውመገኘት፤ • ተፈላጊውየሰውጉልበትበተመጣጣኝዋጋመገኘት፤ • ቴክኖሎጂውንለማስፋፋትመንግስትያለውቁርጠኝነት • በዘርፉክህሎትያላቸውዝቅተኛተቋራጮችመገኘትሊጠቀሱይችላሉ

  12. በሰውኃይልቴክኖሎጂየሌሎችአገሮችተሞክሮበሰውኃይልቴክኖሎጂየሌሎችአገሮችተሞክሮ • በሰውኃይልቴክኖሎጂጥሩልምድያላቸውንየአፍሪካአገሮችን /ጋና፣ ኬኒያናታንዛኒያ/ ተሞክሮለመዳሰስተሞክሮ • የተገኙልምድናተሞክሮዎች • ቴክኖሎጂውንበመጠቀምየገጠርመንገዶችንበፍጥነትናበጥራትለመገንባት ፤ መልሶለመገንባትናለመጠገንየተለየናብቁየሆነአደረጃጀትበመፍጠርብቃትያለውአመራርናተታታይየሆነየሱፐርቪዥንአገልግሎትመስጠትእንደሚያስፈልግ፤

  13. በዋናነትየገጠርመንገድንበባለቤትነትየሚመራው መ/ቤትናሌሎችአጋርአካሎችከፍተኛትኩረትሊሰጡትእንደሚገባ፤ • ምንምእንኳቴክኖሎጂውወጭቆጣቢቢሆንምየመንገድሥራበባህሪውከፍተኛወጪየሚጠይቅበመሆኑቴክኖሎጂውንለማስፋፋትበበጀትአመዳደብየመንግስትቁርጠኝነትከፍተኛመሆንእንዳለበት • ኮንትራክሮችወደሥራከመግባታቸውበፊትየንድፈሃሳብናየተግባርሥልጠናየሙከራየኮንትራትሥልጠናመስጠትእንደሚገባ • ለአንድኢንተርኘራይዝየሚያስፈልገውየሰውኃይልብዛትእንደሥራውሁኔታከፍናዝቅሊልእንደሚችል

  14. የሚደራጁኢንተርኘራይዞችሥልጠናእንዳጠናቀቁወዲያውኑወደሥራእንዲገቡመሣሪያዎችበኪራይወይምበብድርየሚሟሉበትመንገድቀድሞመመቻቸትእንዳለበት፤የሚደራጁኢንተርኘራይዞችሥልጠናእንዳጠናቀቁወዲያውኑወደሥራእንዲገቡመሣሪያዎችበኪራይወይምበብድርየሚሟሉበትመንገድቀድሞመመቻቸትእንዳለበት፤ • ቴክኖሎጂውንሙሉበሙሉተግባራዋለማድረግኘሮጀክቶችበሚካሄዱባቸውአካባቢዎችየቀንሠራተኛስለመገኘቱየዳሰሳጥናትማድረግእንደሚገባ፤ • የኮንስትራክሽንመሣሪያዎችንበተመለከተከዚህበታችየተዘረዘሩመሣሪያዎችንይጠቀሙእንደነበር፤ • ትራክተርከነተሳቢው፤ የእጅጋሪ፣ መጠቅጠቂያ፣ የውሃሞተር፣ ቫይቭሬተር፣ ሞተርሳይክል፣ የድልድይሞልዶች፣ የውሃኮንቴነር፣ የውሃልክ፣ መጥረቢያ፣ አካፋ፣ ገጀራ፣ ዛቢያ፣ ማቶክ፣ ዶማ፣ ሬክ፣ መረጃ፣ መጋዝናጃሎ

  15. የጥቃቅንናአነስተኛተቋማት • ምንነት • ምንምእንኳወጥየሆነአሰያየምናመስፈርትባለመኖሩከአገርአገርየሚለያይቢሆንምየንግድድርጅቶችንበስራውዓይነት፣ መጠንናጥራትመሠረት • ጥቃቅን • አነስተኛ • መካከለኛተብለውይከፈላሉ • በአገራችንምበተመሳሳይየሠራተኛብዛትንሽያጭን፣ ንብረትንወይምካፒታልንናየተጣራግኝትንመሠረትበማድረግየንግድድርጅቶን በ3 ክፍሎችበመክፈልወደተግባርተገብቷል፡፡

  16. ጥቃቅንየንግድሥራየሚባለው • በግልይዞታናበግልየሚንቀሳቀሱ • እስከ 20,000 ብርካፒታልያላቸው • አነስተኛየገበያድርሻያላቸው • ከ5 የማይበልጡወይምያነሱሠራተኛያሏቸው • አነስተኛየንግድሥራ • የተከፈለካፒታላቸው ከ20 ሺህብርእስከ 500 ሺህብርየሆነ • ከ6-49 ሠራተኛያሏቸው፡፡

  17. መካከለኛየንግድሥራ • የተከፈለካፒታላቸውከብር 500 ሺህበላይየሆነና • ከ50-99 ሠራተኞችያሏቸውሲሆኑ ከ100 በላይሠራተኞችያሏቸውደግሞከፍተኛናቸው፡፡ • በክልላቸውያለውሁኔታተመሳሳይሲሆንከላይየተገለፀውእንዳለሆኖጥቃቅንናአነስተኛየንግድሥራዎችከፍተኛየቴክኖሎጂናየምክርአገልግሎትተቋማትንአይጨምርም፡፡

  18. የጥቃቅንናአነስተኛተቋማትአስፈላጊነትየጥቃቅንናአነስተኛተቋማትአስፈላጊነት • በአንስተኛየመነሻካፒታልሊቋቋሙመቻላቸው • ብዙየሰውኃይልየማሰማራትአቅማቸው • በከፊልለሰለጠነውናላልሰለጠነውየህብረተሰብክፍልየሥራዕድልመፍጠራቸው • ቀላልናያልተወሳሰበቴክኖሎጂመጠቀማቸው • አብዛኛውየሃገርውስጥናየአካባቢምርትበጥሬዕቃነትመጠቀማቸው • የውጭምርቶችንበመተካትረገድየማይናቅሚናያላቸውመሆኑ • ለመካከለኛናትላልቅኢንዱስትሪዎች /ተቋማትበግብዓትነትየሚያገለግሉየጥሬዕቃዎችምንጭመሆናቸው • በገበያውስጥየተወዳዳሪነትስሜትንማሳደራቸው • ለፍትሃዊየገቢክፍፍልመመቸታቸው • ለልማታዊባለሃብትምንጭመሆናቸው

  19. የጥቃቅንናአነስተኛተቋማትችግሮች • በዘርፉላይየሚታዩአሉታዊአመለካከቶች /በሁሉምደረጃዎችግልጽየሆነግንዛቤአለመኖር/ • የጥሬዕቃዎችእጥረትናበመጠንአለመሟላት • የብድርአቅርቦትችግር • የመስሪያናመሸጫቦታአለመመቻቸት፤ • በገበያውስጥተወዳዳሪመሆንአለመቻልወዘተሊጠቀሱይችላሉ፡፡

  20. የማስፈፀምናየመፈፀምአቅምግንባት • የማስፈፀምአቅምግንባታይዘትእየተቀረፀካለውኘሮግራምአኳያሲታይየሚከተሉትንያካተተመሆንይኖርበታል፡፡ • ተቋማቱንከማደራጀት • የሰውኃይልበብቃትከማፍራት • የአሰራርደንቦችንናመመሪያዎችንበተጣጠመናአመችበሆነመንገድከማሻሻልናከመቅረጽ

  21. ክፍልሦስትየችግሮችትንተና የዋናዋናችግሮችትንተና • የገጠርመንገድልማት • የቴክኒክናሙያትምህርትሥልጠና • የጥቃቅንናአነስተኛተቋማትልማት

  22. 3.1 የገጠርመንገድልማት • የበጀትእጥረት • የሰለጠንየሰውኃይልእጥረት • የዝቅተኛደረጃሌበርቤዝቴክኖሎጂኢንተርኘራይዞችበዘርፉአለመሰማራት • በመንገድግንባታናጥገናየህ/ሰቡተሳትፎናግንዛቤደረጃአናሳመሆን • የኮንስትራክሽንመሳሪያዎችእጥረትናያሉትምያረጁመሆን • የክልሉተፈጥሮአዊመሬትአቀማመጥለመንገድሥራአመቺአለመሆን • አብዛኛውየቀበሌመንገዶችየጥራትደረጃቸውዝቅተኛናዲዛይንየሌላቸውመሆኑናክረምትከበጋየማያገለግሉመሆናቸው • የገጠርመንገዶችበባለቤትነት /በቋሚነትተረክቦተገቢውንጥገናናአንክብካቤየሚያደርግላቸውአካልአለመኖር • የኮንስትራክሽንመሣሪያዎችንማኔጅመንትእናበአግባቡየመጠቀምችግር

  23. 3.2 ጥቃቅንናአነስተኛተቋማት • ተፈላጊዕቃዎችናመሣሪያዎችንበተሟላመልኩማግኘትአለመቻል • የተሟላየቴክኒክናየሥራአመራርሥልጠናአለማግኘት • የባለድርሻአካላትተቀናጅቶአለመስራት • የግንዛቤማነስ • የተሟላየብድርአገልግሎትአለማግኘት • የጥራትማነስ • የዘመናዊቴክኖሎጂመረጣ፣ ትውውቅስርጭትስርፀትእጥረት • የገበያመረጃአለማግኘት /አለማሟላት

  24. 3.3 የቴ/ሙያማስ/ተቋማትልማት • የትብብርሥልጠናአለመጠናከር • የማሰልጠኛተቋማትየሚሰጧቸውሥልጥናዎችውስነት • የማሠልጠኛመሣሪያዎችእጥረት /አለመኖር • የኘሮሞሸንሥራአለመጠናከር • የተባባሪ መ/ቤቶችየክትትልናድጋፍችግር ጠቅለልባለመልኩከላይየተዘረዘሩችግሮችንለመቅረፍየሚያስችሉየመፍትሔእርምጃዎችንናአቅጣጫዎችንማስቀመጥያስፈልጋል

  25. ክፍልአራትኘሮግራምቀረፃ • ይዘት • ታሳቢዎች • በኘሮግራሙዓመታት /2003-2007 የሚከናውኑተግባራትየልማትዕቅድ • የመንገድልማትዕቅድ • የቴክኒክሙያ ት/ስ/ልማትዕቅድ • የጥ/አ/ት/ልማትእቅድ

  26. የሥልጠናናየጥ/አ/የማስፈፀሚያበጀትግምትናምንጭየሥልጠናናየጥ/አ/የማስፈፀሚያበጀትግምትናምንጭ • የባለድርሻአካላትተግባርናኃላፊነት • የአፈፃፀምአቅጣጫዎች • የክትትልናግምገማስርዓት • ስጋቶች • የኘሮግራሙዘላቂነት • የመድበለዘርፍጉዳዩችየትኩረትአቅጣጫ ኘሮግራሙበመንገድልማት፣ በቴ/ሙያ/ ሥልጠናናየጥ/አ/ኢንተርኘይዞችልማትላይየተመሠረቱየተሳሰሩናየተቀናጁሥራዎችንአካቶየያዘነው፡፡

  27. ኘሮግራሙንለመቅረጽየተወሰዱታሳቢዎችኘሮግራሙንለመቅረጽየተወሰዱታሳቢዎች • በግንባርቀደምነትኃላፊነቱንበመውሰድየጋራኘሮግራሙንየቀረፁትአካላትበትግበራውወቅትበቅርብበመገናኘትናበመቀናጀትየተናጥልናየጋራየሥራድርሻቸውንሙሉበሙሉእንደሚወጡ፤ • የወረዳአስተዳደሮችለታቀዱትሥራዎችማስፈፀሚያበቂበጀትእንደሚመድቡናተጠቃሚውንህብረተሰብበማስተባበርምለዕቅዱማስፈፀሚያየሚሆንገቢእንደሚያሰባስቡ፤ • መንግስታዊያልሆኑድርጅቶችናተባባሪአካላትለመንገድሥራውድጋፍእንደሚያደርጉናይህንንበማስተባበርበኩልሰፊጥረትእንደሚደረግ

  28. በተለያዩመልኩበጥ/አ/ተቋማትየሚደራጁወጣቶችናሌሎችየህብረተሰብክፍሎችሥራውአምነውበትናተገቢውንግንዛቤይዘውእንደሚንቀሳቀሱበተለያዩመልኩበጥ/አ/ተቋማትየሚደራጁወጣቶችናሌሎችየህብረተሰብክፍሎችሥራውአምነውበትናተገቢውንግንዛቤይዘውእንደሚንቀሳቀሱ • በቴ/ሙ/ትም/ሥልጠናሥርየሚገኙኮሌጆችሥልጠናዎችንበተሟላመንገድናበተያዘውየጊዜገደብእንደሚሰጡናበቀጣይምለውጤታማነቱተገቢውንጥራትእንደሚያደርጉ፤ • ለኮሌጆችየሚያስፈልገውየሥልጠናመሳሪያግዥበተቀመጠውመርሐግብርመሠረትተፈጽሞእንደሚሟላ • በተለያዩ መ/ቤቶችበኮንስትራክሽንናተያያዥሙያዎችተቀጥረውየሚሰሩበዘርፉጥሩልምድናተሞክሮያላቸውባለሙያዎችእንደሚገኙ፤

  29. በክልሉከሚገኙኮሌጆችበተለያዩየኮንስተራክሽንናተያያዥሙያዎችተመርቀውከሚወጡባለሙያዎችማግኘትእንደሚቻልበክልሉከሚገኙኮሌጆችበተለያዩየኮንስተራክሽንናተያያዥሙያዎችተመርቀውከሚወጡባለሙያዎችማግኘትእንደሚቻል • የግንባታመሣሪያዎችግዥበተያዘውመርሐ-ግብርመሠረትእንደሚፈፀምናለሚደራጁኢንተርኘራይዞችበሊዝ/በብድርእንደሚሰራው፤ • ለዕቃዎችናመሣሪያዎችግዥናለሥራማስኬጃየሚያስፈልገውበጀትበብድርሊሟላእንደሚችል • አንድየሰውኃይልቴክኖሎጂኘሮጀክትበዓመትበአማካይ 10 ኪ.ሜመንገድመስራትእንደሚችል • ለአንድኪ.ሜትርአዲስየጠጠርመንገድግንባታብር 500,000 በጀትእንደሚያስፈልገው • የተደራጁኢንተርኘራይዞችከግንባታጐንለጐንየጥገናሥራውንእንደሚያከናውኑ፤ • አንድመንገድከተገነባበኋላደግሞወቅታዊጥገናእንደሚደረግለት • ኢንተርኘራይዞቹከሚያደርጉትየመንገድጥገናናግንባታሥራጐንለጐንለሌንግዝማንየጥገናስልትምመንገዶችአስተማማኝጥገናእንደሚደረግላቸው፡፡

  30. ለመደበኛጥገናበኪ.ሜትር 20,000፣ ለወቅታዊጥገናበኪ.ሜትርብር 60,000 እንዲሁምለሰውርዝመት (ሌንግዝማንጥገናቴክኖሎጂ) በኪ.ሜትርበዓመትብር 4,000 እንደሚፈልግየፌዴራልየሚመለከታቸው መ/ቤቶችየሚያደርጉትድጋፍናየሥራትብብርየተጠናከረእንደሚሆን • የክልሉመንግስት፣ ምግብዋስትና፣ ረጂድርጅቶች፣ የህ/ሰቡለሚፈለገውበጀትየበኩላቸውንአስተዋጽኦእንደሚያደርጉ፣ ወዘተየሚሉትንታሳቢበማድረግ በ5 ዓመታትየሚከናወኑሥራዎችእንደሚከተለውቀርበዋል፡፡

  31. የገጠርመንገድልማት ጥቅልዓላማ • የቀበሌመዳረሻመንገድግንባታእንክብካቤናጥገናሥራዎችንበማከናወንሁሉንምየገጠርቀበሌዎችክረምትከበጋበሚያገለግሉመንገዶችመገናኘትበዚህምለገጠርህብረተሰብየገበያናየማህበራዊአገልግልቶችንበማዳረስየህዝቡንየኑሮደረጃማሻሻልነው፡፡

  32. ጥቅልግብ • በኘሮግራሙመጨረሻዓመት 21450 ኪ.ሜትርመንገድመገንባት • ተቋራጮችንጨምሮ 18304 ያህልባለሙያዎችንማሰልጠን • 25346 የሥራዕድልመፍጠርየሚያስችሉ 551 የግንባታሥራተቋራጮችእናአማካሪዎችእንዲደራጁማድረግ • የገጠሩህብረተሰብበመንገድሥራውኘሮጀክትላይማሳተፉ (20%) • የቴክኒክሙያማሰልጠኛተቋማትንበስፋትበመጠቀምየገጠርመንገድግንባታ፤ ጥገናናየማስተዳደርአቅምይፈጥራል፡፡ • የግብርናምርቶችንናየኢንዱስትሪውጤቶችንገበያናግብይትለማሳለጥ • የገጠሩንህብረተሰብየኑሮደረጃለማሻሻልናድህነትንለመቅረፍ

  33. የገጠርመንገድልማት • በኘሮግራሙየመነሻሰነድላይበግልጽእንደሚከተለውበሚቀጥሉት 5 ዓመታትሁሉንምየክልሉየገጠርቀበሌዎችበክረምትከበጋመንገዶችከዋናመንገዶችለማገናኘትብሎምባለድርሻአካላትበመቀናጀትናየጋራኘሮግራምበመቅረጽመንቀሳቀስእንደሚገባይታመናል፡፡ • በሚቀጥሉትየኘሮግራምዓመታትየሚሰሩየመንገድልማትሥራዎችከተገመቱትከክልሉየገንዘብናኢኮኖሚልማትቢሮየተገኘውንመረጃመሠረትበማድረግሲሆንበዚህምመሠረትበክልሉ 128 የገጠርወረዳዎች 3113 ቀበሌዎችእንደሚገኙበመነሻነትተወስዷል፡፡

  34. በባለሥልጣኑየዕቅድ፣ ክትትልናግምገማየሥራሂደትከተሰበሰቡመረጃዎችበድምሩ 9432. ኪ.ሜትርየበጋመንገዶችበወረዳየመንገድቴክኒሻያኖችአማካይነትየተሰራመሆኑንናበዚህም 1369 ቀበሌዎችንተጠቃሚማድረግእንደተቻለየታወቀሲሆንይህንኑመረጃለመነሻነትበመጠቀምበኘሮግራሙዓመታትየሚሰሩመንገዶችንለመገመትተሞክሯል፡፡ • የተገኘውመረጃመሠረትበማድረግየሚገነቡመንገዶችተለይተዋል • በጠቅላላ 21450 ኪ.ሜትርመንገድይገነባል • አንድኢንተርኘራይዝምበዓመትበአማካይ 10 ኪ.ሜትርእንደሚሰራይጠበቃል፡፡ • አዲስየሚደራጁኢንተርኘራይዞችብዛት 551 ሲሆኑየመደራጃጊዜያቸውም ከ2003-2007 ዓመታትውስጥይሆናል፡፡

  35. በአምስትዓመቱበመደበኛናበወቅታዊጥገና 34640 ኪ.ሜትርመንገዶችጥገናእንደሚያገኙይጠበቃል፡፡ • ለአንድኢንተርኘራይዝየሰውኃይልፍላጐትየተገመተው 33 ሲሆንየትምህርትዝግጅታቸውዲኘሎማከደረጃ 3 እስከደረጀ 4 እናሰርተፊኬትንያካትታልከዚህበተጨማሪም 13 የሚደርስየድጋፍሰጭሠራተኛያስፈልጋል፡፡ • የአንድኢንተርኘራይዝየመሳሪያፍላጉት 34 የሚደርስየመሳሪያዓይነትናጠቅላላየዋጋግምትእስከብር 9,271,698 እንደሚደርስይገመታል፡፡

  36. ኘሮግራሙንለማስፈፀምበድምሩብር 17.2 ቢሊዮንየሚያስፈልግሲሆንይህም • 65% ለመንገድግንባት፤ • 31.22 % ለመሣሪያግዥ ፤ • 3.40 % ለመንገድጥገና ፤ • 0.38 % ለአቅምግንባታ ፤

  37. የአፈፃፀምአቅጣጫዎች • ክረምትከበጋየሚያስኬዱመንገዶችንመገንባት • የመንገድመረብሽፋንከመነሻእስከመድረሻማዳረስ • አነስተኛመካከለኛየሥራተቋራጮችንናአማካሪዎችንማደራጀት • ተስማሚየመንገድቴክኖሎጂመጠቀም • የወረዳመንገድሃብትእናየተዳፋትመሬትማኔጀመነትንመከተል • የህብረተሰቡንተሳትፎማረጋገጥ

  38. ሥጋቶች • የታሰበውንያህልኢንተርኘራይዞችንመፍጠርአለመቻል • የብድርአገልግሎትበወቅቱአለመቅረብ • የሚመደበውበጀትበቂአለመሆን • በተያዘውየጊዜሠሌዳመሠረትኘሮግራሙንአለመጀመር • የህብረተሰቡተሳትፎናየባለቤትነትስሜትየሚጠበቀውንያህልአለመዳበር • ለጥገናናእንክብካቤየሚሰጠውትኩረትአነስተኛመሆን • የአንዳንድግብዓቶችየዋጋመናር • በወቅታዊጉዳዮችበመጠመድለኘሮግራሙትኩርተአለመስጠት • የጉልበትሠራተኞችመንገድበሚሰራባቸውአካባቢዎችበሚፈለገውብዛትወቅትናበተመጣጣኝክፍያአለማግኘት

  39. ውሳኔየሚያስፈልጋቸውጉዳዮች • ለኘሮግራሙአፈፃፀምየሚያስፈልግበጀት 17.2 ቢሊዮንሲሆን፡- • 20% በህዝብተሳትፎየሚሸፈንይሆናል • 65 % ለመንገድግንባታ • 31.22 % ለመሣሪያግዥ • 3.40 % ለመንገድጥገና • 0.38 % ለአቅምግንባታየሚውልሲሆን 20 በህብረተሰብተሳትፎየሚሸፈንይሆናል፡፡

  40. 2. የሚገነባውመንገድ 21450 ኪ.ሜትርስለሆነበቀሪውጊዜ (2003-2007) የሚገነባስለመሆኑመግባባትመደረስአለበት 3. የተለያዩአደረጃጀቶችንበተመለከተ • 551 ተቋራጭናአማካሪዎችናሌሎች • የወረዳገጠርመንገድ ጽ/ቤት (ዞኖችጨምሮ) 4. የማሽነሪናሌሎችመሣሪያዎችንግዥናአቅርቦትበተመለከተ 5. በየደረጃውያሉየአስተባባሪኮሚቴዎችንዓይነትናብዛትመወሰን

More Related